@.shakib1652: #foryou #foryou

⏤͟͟͞Sꫝ֟፝ᴋɪʙ !¡🧃
⏤͟͟͞Sꫝ֟፝ᴋɪʙ !¡🧃
Open In TikTok:
Region: BD
Sunday 27 September 2026 18:09:56 GMT
281
34
8
2

Music

Download

Comments

mojid.saheb5
sagor🥰🥰🥰🥰 :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-28 06:26:27
0
rokff873
꧁ 𝑹𝑨𝑭𝑰 𝑯𝑨𝑵𝑱𝑨𝑳𝑨 𒆜𓊉 :
😁😁😁
2026-09-28 06:12:56
0
azizul.haque.rana15
✊🛶!!..পাবনা ছাত্রলীগ..!!✊🛶 :
🥰🥰🥰
2026-09-28 04:39:47
0
.shakib1652
⏤͟͟͞Sꫝ֟፝ᴋɪʙ !¡🧃 :
@RS,RASEL
2026-09-28 03:30:04
0
khan.maruf22
👑═🥀জাতির সিংগেল ছেলে🥀═👑 :
😁😁😁😁
2026-09-28 02:42:01
0
momsuma0
S+S. SAGOR ☠☠🤔🤔 SAgOR S+S :
😁😁😁
2026-09-28 01:09:58
0
sadboy45042
❝✧ᴍᴅ ɴɪʟᴏʏ ᴘ️ᴀ️ʀ️ᴠ️ᴇ️ᴊ️💘❀ :
😁😁😁
2026-09-27 20:28:50
0
md.hasan32365
🇧🇩MD Hasan 🇧🇩 :
🥰🥰🥰
2026-09-30 07:54:48
0
To see more videos from user @.shakib1652, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‹‹ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር›› በዘመኑ ከነበሩ ቅዱሳን መካከል ከቁመቱ አጭርነት በላይ በትሕትናው፣ በትዕግሥቱና በመታዘዙ ይታወቅ ነበር። ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ትዕግሥቱን ለመፈተን አባ ባይሞይ ይጠራውና ያለ ምንም ምክንያት ደብድቦ ያባርረው ነበር። ቅዱስ ዮሐንስ ግን፣ ‹‹ምን አጠፋሁ?›› ብሎ እንኳን ሳይጠይቅ፣ ‹‹አባቴ ሆይ! ማረኝ!›› እያለ ከእግሩ ሥር ይወድቅ ነበር። ለብዙ ጊዜም በዚሁ መንገድ ሲደበድበው፣ እርሱም ተደብድቦ ይቅርታን ሲጠይቅ ኖረ። አባ ባይሞይ ይህን ሁሉ የሚያደርገው ጠልቶት ወይም ክፉ ሆኖ አልነበረም። ሰው የሌላውን ግፍ መቀበል ካልቻለ ሰይጣንን ድል መንሣት እንደማይችል ያምን ስለነበር ነው። እንዲህ ሲኖሩ አንድ ቀን አባ ባይሞይ እንደ ልማዱ ሊገርፈው ሲሄድ፣ ሰባቱ ሊቃነ መላእክት ቅዱስ ዮሐንስን ከበውት አየ። በዚህም ደንግጦ ተመለሰ። ከዕለታት በአንድ ቀን ቅዱስ ዮሐንስ ወደ መምህሩ ቀርቦ፣ ‹‹አባቴ፣ ጅብ ካገኘሁ ምን ላድርግ?›› ብሎ ጠየቀው። አባ ባይሞይም ሊፈትነው በማሰብ፣ ‹‹ይዘህልኝ ና›› አለው። ትእዛዝ ነውና ቅዱስ ዮሐንስ ወደ በረሃ ወርዶ ጅብ አልምዶ ይዞለት መጣ። ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር የመታዘዝ ጸጋ በእጅጉ የተሰጠው መሆኑ በአባ ባይሞይ ዘንድ ተመሰከረ። አባ ባይሞይም ይህን አውቆ በድጋሚ ሊፈትነው ደረቅ እንጨት ሰጠውና፣ ‹‹ይህንን እንጨት ትከለውና እስኪያፈራ ድረስ ውኃ አጠጣው›› ብሎ አዘዘው። ቅዱስ ዮሐንስም በመታዘዝ ወስዶ ተከለው። ከዚያም አሥራ ሁለት ምዕራፍ ወደሚርቀው የውኃ ጉድጓድ እየተመላለሰ፣ በየቀኑ ሁለት ጊዜ ውኃ ያጠጣው ጀመር። ከሦስት ዓመት በኋላም ያ ደረቅ እንጨት አቆጥቁጦ በቀለ፤ አበበ፤ አፈራም። ቅዱስ ዮሐንስም ከፍሬው በኩረ ሎሚ ወስዶ ለመምህሩ፣ ‹‹አባቴ! እንካ ብላ›› ብሎ ሰጠው። አባ ባይሞይ ግን ማመን ተስኖት እጅግ አደነቀ፤ አለቀሰም። ወዲያውም ያንን ፍሬ ታቅፎ ወስዶ ለገዳሙ መነኮሳትና ለቅዱሳን አረጋውያን፣ ‹‹የታዛዡንና የትሑቱን ፍሬ እነሆ፤ ብሉ፤ በረከትንም አግኙ። ይህ የዛፍ ሳይሆን የመታዘዝ ፍሬ ነው!›› ብሎ ሰጣቸው። እነርሱም ይህን ተአምር አይተው እግዚአብሔርን አመሰገኑ። የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር በረከቱ ይደርብን!🙏

About