@mehjabeen_rani: So strong and portable for outdoor and indoor use#laundrytok#cleaning#foryoudays#household#koreanskincare

Mehjabeen’s Fashion & Health
Mehjabeen’s Fashion & Health
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 28 September 2026 19:43:27 GMT
437
8
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mehjabeen_rani, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ራስን የማግኘት ድል አንዳንዴ ለሰዎች የምንሰጠው ቦታ ልክ የለውም፡፡ በምናባችን ከፍ አድርገን እናነግሳቸዋለን ሕይወታችንን ያለ እነሱ ትርጉም አልባ ጉዟችንን ያለ እነሱ ምሉዕ የማይሆን ይመስለናል። ነገር ግን ጊዜ የተባለው ታላቅ መምህር የሰዎችን የውሸት ካባ ገፎ እውነተኛ ማንነታቸውን ሲገልጥልን ትናንት የጓጓንለት ስማቸው ዛሬ ባዶ ጩኸት ሆኖ ያርፋል።  እና ዛሬ ትኩረታችንን የነፈግናቸው በጠላትነት ሳይሆን በትናንቱ የተሳሳተ እይታችን ላይ የነቃ አእምሮ ስለነገሰ ነው፡፡ ስማቸውን መስማት ያስጠላን  ለነሱ የገበርነውን ውድ ጊዜና ንጹህ ስሜት በማስታወሳችን ነፍሳችን እረፋት ስለምታጣና ሰለምትሸበር ነው ፡፡ እኛ ዛሬ ከስማቸው በላይ ለራሳችን ሰላም ቀዳሚ ዋጋ ሰጥተናል። ትናንት ከልባችን የነበሩትን ዛሬ ከትዝታችንም እንዲወጡ መፍቀድ የውሳኔያችን ጥንካሬ እንጂ የልባችን ክፉነት አይደለም፡፡ ምክንያቱም አንዳንዴ ሰዎችን ማጣት ሳይሆን ራስን ማግኘት ትልቁና የመጨረሻው ድላችን ስለሆነ ነው፡፡ ትናንት በናፍቆት የምንጠራው ስም ዛሬ የባይተዋርነት ድምፅ ሲሆን ትልቅ የሕይወት ትምህርት ነው፡፡ ለራሳችን ሰላም ስንል ትናንትን በትናንት መቃብር ላይ ጥለን ወደ ራሳችን ብርሃን እንጓዛለን። በቃ ሰላም ለራሳችን!

About