@telarumii_: BONGKAR HABIS! DARI MEGA KORUPSI SAMPAI "STAYCATION" NAPI DI LAPAS 🤯

tela rumi
tela rumi
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 29 September 2026 10:52:54 GMT
3
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @telarumii_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ለ------------------------ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
ለ------------------------ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን "የሰማይ አምላክ  ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን" ነህምያ 2፥20 ጉዳዩ:- መካነሠላም ከተማ እየተገነቡ ላሉ ሶስት ትልልቅ ፕሮጀክቶች የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግልን ስለመጠየቅ:- በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦረና ወረዳ ቤተክህነት ስር በመካነሠላም ከተማ እየተገነቡ ላሉት ሶስት ትልልቅ ግንባታዎች ማለትም 1ኛ. የመካነሠላም ቅድስት ኪዳነ ምህረት የአዳሪ አብነት ት/ቤት ባለአራት ወለል ህንጻ ግንባታ 2ኛ. የወደፊቱን የመካነሠላምን የህዝብ ቁጥር ታሳቢ በማድረግ 2,070 ካሬ ላይ አርፎ እየተገነባ ያለው የደብረሲና አሜጃ ቅዱስ ገብርኤል ህንጻ ግንባታ እና 3ኛ. የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ መካነሠላም ካምፓስ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎችን እና የዩኒቨርስቲውን ማህበረሰብ አገልግሎት ግምት ውስጥ በማስገባት 1,080 ካሬ ላይ አርፎ እየተገነባ ያለው የሶዬ አምሳለገነት ቅዱስ ገብርኤል ህንጻ ግንባታ ከፍጻሜ ለማድረስ በአካባቢው ምዕመናን ብቻ ገንብቶ ማጠናቀቅ ስላልተቻለ እና ለፕሮጀክቶቹ  በተናጠል ድጋፍ ከመጠየቅ ይልቅ የምዕመናንን ጫና ለመቀነስ ጥምረት በመፍጠር እና ግንባታዎቹም ግዙፍ ስለሆኑ  በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ የበጎ አድርራጊ የተቋማትን እና የምዕመናን የገንዘብ ድጋፍ የሚጠይቁ በመሆናቸው በአድባራቱ፣በደሴ፣በአዲስ አበባ እና በውጭ ሀገር ያሉ አስተባባሪ ኮሚቴዎችን በጋራ በማቋቋም ለሶስቱም ፕሮጀክቶች የኦን ላየን ገቢ ማሰባሰቢያ ዕቅድ አቅደን ፕሮጀክት ነድፈን ፕሮጀክቶቹ የደረሱበትን የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም በባለሙያ አሰርተን ወቅቱ ባፈራው ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ተጠቅመን በሁሉም ሚዲያዎች እየቀሰቀስን እና እያስተዋወቅን ዝግጅታችንን አጠናቅቀናል። በመሆኑም መስከረም 30 እና ጥቅምት 1/2019 ዓ. ም በደሴ ከተማ ለሚካሄደው የበየነ መረብ /ኦን ላየን ገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር  እርስዎም የበኩለዎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉና ፕሮጀክቶቹ ከፍጻሜ እንዲደርሱ እና ሃይማኖታዊ ግዴታዎን እንዲወጡ በታላቅ አክብሮት ስንጠይቀዎት ከልብ በመነጨ መተማመን ነው። የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች ደብረሲና አሜጃ ቅዱስ ገብርኤል ፣ሶዬ አምሳለገነት ቅዱስ ገብርኤል እና መካነሰላም ቅድስት ኪዳነምህረት አዳሪ አብነት ት/ቤት 1ኛ. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000773750487 2ኛ. አብሲኒያ ባንክ 271050607 3ኛ. አማራ ባንክ 9900050962869 4ኛ. አባይ ባንክ 2531113088144011 ረድኤተ እግዚአብሔር  አይለየን      የቦረና ወረዳ ቤተክህነት ጽ/ቤት #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ደሴ❤ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral      

About