@officialkonserdangdut: ngikut anomali gimbul #fypシ #virall #xzybca #masukberandafyp

KONSER DANGDUT
KONSER DANGDUT
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 29 September 2026 14:33:10 GMT
5588
47
0
41

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @officialkonserdangdut, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#creatorsearchinsights ይህን ካላደረክ ወንድ አይደለህም! 1. አካላዊ  ብቃት (Physical win)      • ክብደት ማንሳት (Lift weights)      • መሮጥ (Run)      • መራመድ (Walk)      • መዋኘት (Swim) 2. አእምሮአዊ ድል ብቃት (Mental win)      • ማንበብ (Read)      • መገንባት (Build)      • መጻፍ (Write)      • መማር (Learn) 3. የገንዘብ ብቃት (Financial win)      • ችሎታዎችን መገንባት (Build skills)      • ገንዘብ መስራት (Make money)      • ንግድ መክፈት (Open businesses) በህይወትህ 10 አመት ወደ ፊት ለመድረስ ከፈለግህ፣ ይህን ታግለህ አድርግ ። ጠንካራ የህይወት ትግል: 1. በየቀኑ ከምሽቱ 3 ሰዓት መተኛት እና በጠዋቱ 10 ሰዓት መነሳትን ልማድ አድርግ። 7 ሰዓት እንቅልፍ በትኩረት ለተሞላ ቀን መሰረት ነው። 2. ጠዋት ላይ  ማንበብ፣ መጻፍ እና የተረዳሀውንን ለ 100 ደቂቃ ማስተዋል እና ማሰላሰል ልማድ አድርግ። 3. ገንዘብ ሳይኖርህ፣ ሰውነትህ ሳይሻሻል ወይም ህይወትህ ሳይደራጀ ዘለህ ሴት አትውደድ። በመጀመሪያ ህይወትህን አስተካክል። 4. ርካሽ ህይወት ውስጥ  የሚከቱ ነገሮችን አትከተል። ወደ ድብርትና ወደ አሳዛኝ ህይወት በጣም ርካሽ ትኬት ነው። 5.ምንም ቢሆን በሳምንት ለ 7 ቀን ስራ ። ለአእምሮ ጤናህ ምርጡ ሕክምና  ስራ ነው። 6. በየጠዋቱ በቀዝቃዛ ውሃ  ገላህን መታጠብ። ይህንን ልማድ አድርግ። ሰውነትህን ይፈውሳል። ለአዲስ ቀንም ያዘጋጅሃል። 7. ህይወትህን መለወጥ 100% የአንተ ዋና ኃላፊነት  አድርግ። ለድህነትህ ወላጆችህን፣ ሁኔታዎችን ወይም ማንንም መክነያት አድርገህ አትውቀስ። 8. ከተፈጥሮ ጋር ወዳጅ ሁን። በየቀኑ ቢያንስ 30 ደቂቃ በፀሐይ ውስጥ ተራመድ። አእምሮህን ያጸዳል፣ ስሜትህን ያሻሽላል  ፈጠራህን ያነሳሳል። 9. ከታታሪ፣ ተነሳሽነት ካላቸው ና ህይወታቸውን ለማሻሻል ከሚተጉ ሰዎች ጋር ተገናኝ። ክበብህ ሁልጊዜ ስለ ገንዘብ፣ ንግድና ስኬት ብዙ መወያየት አለበት። 10.  የገንዘብ ችግርህን የሚፈታ እና ከፍተኛ ገቢ ሊያመነጩ የሚችሉ የስራ ክህሎቶችን ችሎታ ተማር። 11. ከወሲብ ፊልሞች እና ከግለ ወሲብ  ሱስ ተላቀቅ። ህይወትህን ለማፍረስና ስኬትን  በጣም ቀላሉ የሚያጠፉ መንገዶች  መሆናቸውን አስተውለህ ከድርጊቱ እራቅ። 12. ለራሳቸው ፍላጎት ብቻ  ቅድሚያ ከሚሰጡ ሰዎችን ራቅ። በህይወትህ ውስጥ ምን ሚና ቢኖራቸውም እነሱ ለስኬትህ ግን ትልቁ እንቅፋት ናቸው። ወንድ ሆይ ህግ ህግ ነው🫵 ⚠️ ❤️ Like 🔁 Share — ይህን ማስታወስ ለሚገባው ሰው ላክ። 🔗 Copy Link ➕ Follow — INSPIRE MOSI 📩 እና በልብህ ያለ ችግር ካለ፣ ወደ INSPIRE MOSI Inbox ግባና ሙሉ ታሪክህን ጻፍልኝ። በምችለው መጠን አዳምጥሃለሁ። ❤️‍🩹 🥷🏿 INSPIRE MOSI 🥷🏿 ቃሉ ከኔ፣ ለውጡ ከአንተ! 🫵🏿🔥

About