@zilanazira:

OWNER JILVIE
OWNER JILVIE
Open In TikTok:
Region: ID
Wednesday 30 September 2026 11:31:58 GMT
656
6
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @zilanazira, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር በበጎ አድራጎት የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ ** ቢሾፍቱ ፣ መስከረም 20 ፣ 2019(ኢመዩ)የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር በበጎ አድራጎት የጽዳት ዘመቻ በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበትን ሆራ አርሰዲ እና አካባቢውን  አፅድተዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሠራዊት ሥነ-ልቦና ግንባታ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ያዴሳ ገርቢ በበኩላቸው፣ ኢሬቻ የሰላም፣ የአንድነትና የፍቅር መገለጫ መሆኑን ጠቁመው፣ ዩኒቨርሲቲው ለበዓሉ ስፍራ የጽዳት ዘመቻ ማከናወኑ ከሕዝቡ ጋር ያለውን ቅርበትና ትስስር የሚያጠናክር በጎ ተግባር መሆኑን ገልጸዋል። የጨለለቃ ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ ወ/ሮ አቻምየለሽ አጥናፉ  የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰቡ ዘንድ በተጨባጭ  ትብብርን፣ መተሳሰብና የጋራ ኃላፊነት የሚያጠናክር ተግባር እያከናወነ እንደሚገኝ አስረድተዋል። በመርሃ ግብሩ የተሳተፉት የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችም ከሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ጋር በመተባበር ለኢሬቻ በዓል ስፍራ የጽዳት ሥራ ማከናወናቸው እንዳስደሰታቸው ገልጸዋል። የጽዳት ዘመቻው የበዓሉን ስፍራ ከማስዋብ ባለፈ ህዝባዊ እሴትና ባህልን በማክበር ለኢሬቻ በዓል ዝግጅት የተለያዩ አካላት የጋራ ኃላፊነታቸውን በመወጣት በትብብር እንዲሠሩ ያስቻለ ነው። ለመከላከያ ሰራዊታችን ልህቀት እንተጋለን! #ethiopiandefenceuniversity

About