@luxcase79:

LUX
LUX
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 30 September 2026 13:39:34 GMT
66273
77
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @luxcase79, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሆነ የህይወት ጭልመት ውስጥ የሆነ ግራ መጋባት ላይ በእርግጠኝነት አብረውን ይቆማሉ ያላችኋቸው ሰዎች ድራሻቸው ይጠፋል። በብዙ የሚቆጠር ዘመን ተስፋ እንድትጥሉ ያስገደዳችሁ ትዝታችሁ ሁሉ ከልባችሁ ጋር ይነዛነዛል። በጩኸታችሁ ውስጥ ዝም ማለታቸውን እንዴት ቻሉበት? የሚል ጥያቄ ናላችሁን ያዞራል! ከፈጣሪ ቀጥሎ እሸሸግበት ይሆናል ያላችሁት ሁሉ እምነታችሁን ይበላል... ወንድም ያላችሁት ሁሉ ማንም መሆናችሁን የሚያሳይበት ቀን ከመከራ ውስጥ ይወለዳል። እንደ ወንድም ያዩት እንኳን እንደ ማንም እንደ ጓደኛ እንኳን ሲያይ ያማል! በያልፋል ጭንቀት ውስጥ... ያልፍ ይሆን በሚል የመድከምና የፍርሃት ወጀብ ውስጥ ወንድም ያሉት ሳይኖር ቀርቶ አላፊ አግዳሚና  መንገደኛው ሰው መልዐክ ሆኖ ያድናል!  ተስፋ ያረግናቸውና ያመንናቸው ለክፉ ቀን ሳይታመኑ በቀሩ ቁጥር እግዜሩ
የሆነ የህይወት ጭልመት ውስጥ የሆነ ግራ መጋባት ላይ በእርግጠኝነት አብረውን ይቆማሉ ያላችኋቸው ሰዎች ድራሻቸው ይጠፋል። በብዙ የሚቆጠር ዘመን ተስፋ እንድትጥሉ ያስገደዳችሁ ትዝታችሁ ሁሉ ከልባችሁ ጋር ይነዛነዛል። በጩኸታችሁ ውስጥ ዝም ማለታቸውን እንዴት ቻሉበት? የሚል ጥያቄ ናላችሁን ያዞራል! ከፈጣሪ ቀጥሎ እሸሸግበት ይሆናል ያላችሁት ሁሉ እምነታችሁን ይበላል... ወንድም ያላችሁት ሁሉ ማንም መሆናችሁን የሚያሳይበት ቀን ከመከራ ውስጥ ይወለዳል። እንደ ወንድም ያዩት እንኳን እንደ ማንም እንደ ጓደኛ እንኳን ሲያይ ያማል! በያልፋል ጭንቀት ውስጥ... ያልፍ ይሆን በሚል የመድከምና የፍርሃት ወጀብ ውስጥ ወንድም ያሉት ሳይኖር ቀርቶ አላፊ አግዳሚና መንገደኛው ሰው መልዐክ ሆኖ ያድናል! ተስፋ ያረግናቸውና ያመንናቸው ለክፉ ቀን ሳይታመኑ በቀሩ ቁጥር እግዜሩ "ተስፋህን ከኔ ይልቅ በሰው ላይ ጥለሃልና ሃሳብህ ሃሳቤ አይደለም ፣ መታመንህ በኔ ከመሆን ይልቅ በሰው ላይ አዘንብሏልና ብረዳህ እና ከመከራህ ባወጣህ እንኳን አይተ ያሰብካቸውና ያመንካቸውን ሳይሆን እኔ የወደድኩትን ሰው እጠቀማለው!" ...እያለኝ ይመስለኛል.. በእያንዳንዱ ክፉ ቀን ወንድም ያልነው ከፍቶብን ሳይሆን ተሳስተን በሰው የጣልነው እምነት ይታረም ዘንድ እግዜር ልባቸውን አደንድኖትም ይሆናል... ባይሆንም ግን ይሄንን ማመን ልብን ንፁህ ያደርጋል!!! ከሁሉ ከሁሉ እግዜር መርዳቱ ላይቀር ተስፋ ካደረግነው ሸንበቆ ጋር መከራከሩ ይገርማል! #ethiopian_tik_tok #mulukal #kesrabehuala #ሙሉቃል #habeshatiktok

About