@coumbsita0: #CapCut 🤭

Bb Coumba 🌸
Bb Coumba 🌸
Open In TikTok:
Region: SN
Thursday 01 October 2026 22:16:18 GMT
272
62
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @coumbsita0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአስቸኳይ ጊዜ የእርግዝና መከላከያ ኪኒን ከተወሰደ በኋላ የሚታዩ  የጎንዮሽ ጉዳቶች በአብዛኛው ቀላል፣ ጊዜያዊ እና የተለመዱ ናቸው። ‎ ‎☑️ አብዛኛዎቹ ምልክቶች 1-3ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ በራሳቸው ይጠፋሉ። ‎ ‎☑️በጣም የተለመዱ የጎንዮሽ ጉዳቶች  ‎ ‎➊ የወር አበባ ዑደት መዛባት ‎ ‎✍️የሚቀጥለው የወር አበባዎ ከተለመደው ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ ሊመጣ ይችላል። ‎ ‎✍️ እንዲሁም ከተለመደው በላይ ሊበዛ፣ ሊያንስ ወይም በዑደቶች መካከል መጠነኛ የደም ጠብታ ሊታይ ይችላል። ‎ ‎ ‎➋ ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ ‎ ‎✍️ ኪኒኑን በወሰዱ በ 2 ወይም 3 ሰዓታት ውስጥ ካስመለሱ፣ መድኃኒቱ ላይሰራ ስለሚችል ሌላ ተጨማሪ ኪኒን መውሰድ ሊያስፈልግዎ ይችላል። ‎ ‎ ‎➌የሆድ ቁርጠት ወይም ህመም( ልክ እንደ የወር አበባ ህመም ) ‎ ‎➍ከፍተኛ የድካም ስሜት ‎ ‎➎ራስ ምታት እና መፍዘዝ ‎ ‎➏ የጡት መውጠር ወይም ህመም ‎ ‎ ‎✍️መድኃኒቱ በትክክል መስራቱን ማረጋገጥ የሚቻለው የወር አበባዎ በትክክለኛው ጊዜ ሲመጣ ብቻ ነው ‎ ‎✍️ የወር አበባዎ ከተለመደው ጊዜ ከአንድ ሳምንት በላይ ከዘገየ የእርግዝና ምርመራ ማድረግ ይኖርብዎታል። ‎#pregnancyjourney #ማህፀንናፅንስህክምና #gynecologist #tiktok #fyp

About