@sangar_xoshnaw4:

sangar_xoshnaw
sangar_xoshnaw
Open In TikTok:
Region: IQ
Friday 02 October 2026 10:02:36 GMT
5132
365
14
11

Music

Download

Comments

sarshtijwanikurdasta
سروشتى جوانى كوردستان :
🌹🌹🌹
2026-10-03 07:33:39
0
ahmad_xoshnaw57
ahmad :
❤️❤️❤️
2026-10-02 13:56:35
0
ibrahemtarin
Ibrahem Tarin :
🥰🥰🥰
2026-10-02 13:43:45
0
aram_m_syan
aram_m_syan :
❤️❤️
2026-10-02 12:20:25
0
userenamy
پشتیوان حاجی محمد :
❤️❤️❤️
2026-10-02 11:01:18
0
ahmad.blbas212
🫂🥀أحمد سێبەردانی🥀🫂 :
🥀🥀🥀
2026-10-02 10:22:57
0
meqdad.xoshnaw
Meqdad xoshnaw :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 10:19:25
0
nasih_hasib2
وەستا ناسیح :
👍👍👍
2026-10-02 10:19:25
0
bistun.abdulla
Bistun Abdulla :
🥰🥰🥰
2026-10-02 10:12:17
0
najmadin321
نەجمەدین جەلال :
🥰🥰🥰
2026-10-02 10:11:47
0
siamand_1
🖤 sia :
🖤🖤🖤
2026-10-02 10:08:40
0
rawandslah2
ره وه ند صلاح :
😭😭😭
2026-10-02 10:05:41
0
rawandslah2
ره وه ند صلاح :
🥰🥰🥰
2026-10-02 10:05:35
0
hawezsktane
hawezsktane. :
❤️❤️❤️
2026-10-03 09:54:01
0
To see more videos from user @sangar_xoshnaw4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ዋሻ ቅድስት አርሴማ  ዛሬ አንድ የሚያስደንቅ ቦታ ላስተዋውቃችሁ ይህ የምትመለከቱት ቅዱስ ስፍራ በጉለሌ አምባ ቅድስት ኪዳነምህረት ስር የሚገኘው  ዋሻ ቅድስት አርሴማ ፀበል ቦታ ነው፡፡ በቦታው ብዙ አስደናቂ የእግዚአብሔር ተዓምራቶች ይደረጋሉ በወንጌል እንደተጻፈ <እውሮች ያያሉ አንካሶች ይሔዳሉ ለምጻሞች ይነጻሉ ደንቆሮዎች ይሰማሉ>  ማቴ 11:5 ሌላም ብዙ ገቢረ ተዓምራት በቦታው ይፈጸማል ይንንም መጥተው እንዲያዮ ተጋብዘዋል!!!        # በቦታው የሚገኙ ፀበሎች 1:-ዋሻው ውስጥ የሚጠጣ የቅድስት አርሴማ ፀበል 2:-የቅድስት ኪዳነምህረት ፀበል 3:-የቅድስት አርሴማ ፀበል 4:-የቅዱስ ዮሐንስ ፀበል 5:-የመድኀኒዓለም የሚጠጣ ፀበል 6:-የቅዱስ ሚካኤል ፀበል 7:-የዮርዳኖስ ፀበል 8:-የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ፀበል 9:-የቅዱስ ገብርኤል ፀበል  10:-የቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል  እነዚህ 11,የእመቤታችን ቅድስት ማርያም ፀበል 12,የአቡነ ተክለሃይማኖት ፀበል እና ሌሎችም ፈዋሽ የተፈጥሮ ከዓለት የፈለቀ ፀበል መገኛ ስፍራ ነው፡፡  #በቦታው ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶች  :-ዘወትር የጥምቀት አገልግሎት :-ዘወትር ኪዳን፡ ገድላት ተዓምራት እና ስንክሳር ንባብ ፡ ምህላ ፡-የቄደር ጥምቀት :-ዘወትር ስብከተ ወንጌል  ፡-ረቡዕ የቅብዐ ቅዱስ ቀን #አድራሻ :- ከአዲሱ ገበያ ወደ ፍተሻ በሚወስደው መንገድ ላይ ስለቦታው የሚያሳውቅ ታፔላ ባለበት ትንሽ ገባ ብሎ  :-ሸጎሌ መንደር 7 በሬ ተራ ከፍ ብሎ

About