@dumpling759: too warm 🩵🥹 #YEONJUN #soobin #beomgyu #taehyun #hueningkai

IchiOchi
IchiOchi
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 03 October 2026 00:47:54 GMT
17034
3976
25
89

Music

Download

Comments

islamic639597
Ocean 🪽اليُسر :
and MoAs are yoojun's aunts 💕 his our baby 👶 💓
2026-10-03 09:09:13
0
qhatrinna
qhat rinna :
Baby Yoojun, TXT's samchons will always there for you...🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 01:12:51
20
waninasri1994
tehicelover :
Thanks to him that I get to know about txt more and became a baby MOA 🥰
2026-10-03 07:06:56
31
kimmintfox
🦊 :
when the time comes yoojun can understand everything, i hope he knows that everyone loves and adores him so much 🩷
2026-10-03 04:44:11
44
ellie_mj9934
Ellie_엘리 ⟭⟬⁷⟬⟭ :
and millions imo 🤭🤭🤭🤭🤭
2026-10-03 03:57:54
81
armelhoneyy_bee
ArmelHoneyy_bee :
And 12M of aunty🥹 he is our babies
2026-10-03 07:06:37
1
elenavance__
ev :
they're so cute
2026-10-03 08:00:37
1
anothersteffi
Another Steffi :
2026-10-03 14:30:15
0
mylifeikr
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ :
my babyyyy
2026-10-03 03:24:07
0
tosh2246
Tosh :
2026-10-03 12:47:06
0
anzsoobin
soobin's girl :
2026-10-03 03:46:04
1
byaerie_
unknownames :
five uncles.. and 1000+ aunty..
2026-10-03 03:16:23
6
mnirothana
mnirothana :
❤️❤️❤️
2026-10-03 04:46:45
1
akio0005
Akio :
[Pink heart][Pink heart][Pink heart]
2026-10-03 03:49:27
1
To see more videos from user @dumpling759, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቀይ ሽንኩርት መከራና ችግርን ወደራሱ የማስጠጋት ባሕርይ አለው። ለምሳሌ አንዱን ራስ ይላጡና የእበት ወይም የፍግ ክምር ላይ ያስቀምጡት ።በግማሽ ቀን ውስጥ በስብሶ ያገኙታል ።እግርዎ ወይም እጅዎ ላይ በሚቆስሉበት ጊዜም ቀይ ሽንኩርት ይሰሩበት።ከሰዓታት በኋላ የሽንኩርቱ መልክ ተለውጦ ያገኙታል።እናም ቀይ ሽንኩርት  ሕመምዎን ይታመማል ፤ሞትዎን ይሞታል ። በቀይ ሽንኩርት ውሰጥ ያለው ንጥረ ነገር ተውሳኮችን(በሽታዎችን)ወደ ራሱ የመሳብ ባሕርይ አለው። ከዚህ ጋር የተየያዘ አንድ ታሪክ አለ ይሄም፦ ተስቦና ኮሌራ በነገሱበት በአንድ ዘመን አንድ ቤተሰብ የቀይ ሽንኩርት ራሶችን በገመድ አስሮ ከቤቱ በር መቃን ላይ አንጠለጠለ።ተስቦና ኮሌራው በእያንዳንዱ ቤት ገብቶ የሰውን ሕይወት ገሎና በሽተኛ አድርጎ በመጨረሻም ተሰናበተ ።አደጋ ያላገኘው ቀይ ሽንኩርት በራፉ ላይ የሰቀለው ቤተሰብ ብቻ ነበር።በመጨረሻም ያ ቤተሰብ ቀይ ሽንኩርቶቹን ከተሰቀሉበት ሲያወርድ ሁሉም የጠቋቆሩና የበሰበሱ ነበሩ።ቀይ ሽንኩርቶቹ ያንን የሞት ሰራዊት ከበራፍ እየጠለፉ በመመከት ራሳቸውን መስዋዕት አድርገዋል ። ለቀይ ሽንኩርት ይሄን የመስዋእትነት ባሕርይ የሚያላብሰው ንጥረ ነገር
ቀይ ሽንኩርት መከራና ችግርን ወደራሱ የማስጠጋት ባሕርይ አለው። ለምሳሌ አንዱን ራስ ይላጡና የእበት ወይም የፍግ ክምር ላይ ያስቀምጡት ።በግማሽ ቀን ውስጥ በስብሶ ያገኙታል ።እግርዎ ወይም እጅዎ ላይ በሚቆስሉበት ጊዜም ቀይ ሽንኩርት ይሰሩበት።ከሰዓታት በኋላ የሽንኩርቱ መልክ ተለውጦ ያገኙታል።እናም ቀይ ሽንኩርት  ሕመምዎን ይታመማል ፤ሞትዎን ይሞታል ። በቀይ ሽንኩርት ውሰጥ ያለው ንጥረ ነገር ተውሳኮችን(በሽታዎችን)ወደ ራሱ የመሳብ ባሕርይ አለው። ከዚህ ጋር የተየያዘ አንድ ታሪክ አለ ይሄም፦ ተስቦና ኮሌራ በነገሱበት በአንድ ዘመን አንድ ቤተሰብ የቀይ ሽንኩርት ራሶችን በገመድ አስሮ ከቤቱ በር መቃን ላይ አንጠለጠለ።ተስቦና ኮሌራው በእያንዳንዱ ቤት ገብቶ የሰውን ሕይወት ገሎና በሽተኛ አድርጎ በመጨረሻም ተሰናበተ ።አደጋ ያላገኘው ቀይ ሽንኩርት በራፉ ላይ የሰቀለው ቤተሰብ ብቻ ነበር።በመጨረሻም ያ ቤተሰብ ቀይ ሽንኩርቶቹን ከተሰቀሉበት ሲያወርድ ሁሉም የጠቋቆሩና የበሰበሱ ነበሩ።ቀይ ሽንኩርቶቹ ያንን የሞት ሰራዊት ከበራፍ እየጠለፉ በመመከት ራሳቸውን መስዋዕት አድርገዋል ። ለቀይ ሽንኩርት ይሄን የመስዋእትነት ባሕርይ የሚያላብሰው ንጥረ ነገር "ሰልፋይድ ኦፍ አሊል" ይባላል ።ይኸው በጥሬ ቀይ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ቁስልን ለማዳን የሚያስችል ከባድ ፀረ ባክቴሪያ ኃይል አለው።ቀይ ሽንኩርት በሚቀቀልበት ወቅት አፍንጫን የሚሰነፍጠውና የሚያስለቅሰው ጠቃሚው ንጥረ ነገር ስለሚተን ፣ተውሳክን እንደ ማግኔት ወደራሱ የመሳብ ኃይሉም ይነጥፋል። ቀይ ሽንኩርት ኢንዛይሞች፣ቫይታሚን ኤ፣ቢ፣ሲ አለው።እነዚህ እሳት ሲነካቸው ይኮበልላሉ።ፍሬሽ ቀይ ሽንኩርት ፀረ ባክቴሪያ እና ፀረ ኮሌራ አቋም ያለው ሲሆን በጨጓራ ውስጥ ምግብ ፈጭ ፈሳሾችን ያነቃቃል ፤የደም ግፊትን ይቀንሳል ።የተቀቀለ ሽንኩርት ለፊኛ ችግሮች ፣ለሆድ ቁርጠት፣ለምግብ አለመፈጨት ፣ለድምፅ መጎርነንና ላበጠ ጉሮሮ መፍትሔ ይሆናል ።ቀይ ሽንኩርት በከሰል ፍም ላይ በመጥበስ ታማሚ ጆሮና ጥርስ ላይ ትኩሱን በጥንቃቄ ቢያስቀምጡት ሕመምን ያስታግሳል።ቀይ ሽንኩርት የኩላሊትን ተግባር ያቀላጥፋል።ቀይ ሽንኩርት በከሰል እሳት ላይ እንደ በቀሎ ከተጠበሰ በኋላ በጠርሙስ ተዳምጦ ትኩሱን በቆዳ ላይ የሚበቅል ዕጢ ወይም ቁስል ላይ ሲታሰር ለፈጣን ፈውስ ይረዳል።ቀይ ሽንኩርትን በማሽንም ሆነ በሙቀጫ ወቅጦ ከማርና ከውሃ ጋር ከደባልቆ በመጠጣት ሳልን ማስወገድ ይቻላል ።የተቀቀለን ቀይ ሽንኩርት ትኩሱን እንደ ድንች መግመጡ ጉንፋን ያስታግሳል። መረጃው ጠቃሚ ሁኖ ካገኙት በቅንነት  like,share በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩት።ቀጣይ የምለቀው አስገራሚ መረጃ እንዲደርስዎት follow ማድረግዎን አይርሱ። ሰናይ ጊዜ #ቀይሽንኩርት

About