@dxwatchstore: IW Carnival 735G 🔥 Khơi nguồn năng lượng mỗi ngày với chiếc đồng hồ cơ tự động IW Carnival. Mặt xanh sâu thẳm kết hợp dây silicon ôm tay cực êm, chuẩn phong thái đàn ông thành đạt! 💼⌚ #Dongnonam #Donghothoitrang #Donghodep #Donghochinhhang #Iwcarnival

Dxwatch Store
Dxwatch Store
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 04 October 2026 10:36:24 GMT
317
7
1
1

Music

Download

Comments

dxwatchstore
Dxwatch Store :
😍😍😍
2026-10-04 10:36:27
0
To see more videos from user @dxwatchstore, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባቸውን በቴሌግራም ያሳውቁ !  ውድ የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባቸውን በራሳቸው ማሳወቅ የሚያስችላቸውን የቴሌግራም ቻትቦት (Telegram Chatbot) አበልፅጎ  ወደ ሥራ አሰግብቷል። 👥 የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች   ➡️ደንበኞች:- የመኖሪያ ቤት ድህረ ክፍያ (Postpaid) ደንበኞች፣  ➡️የቆጣሪ ዓይነት:- ነጠላ ፌዝ (Single-phase) ቆጣሪ ያላቸው ብቻ፣  ➡️ሽፋን:- በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ደንበኞች፣  🎯 የአሰራሩ ዋና ዓላማ • በመደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወቅት በተለያዩ ምክንያቶች ንባባቸው ሳይወሰድ ለቀረ ደንበኞች ትክክለኛውን ንባብ በራሳቸው በቀጥታ እንዲያስገቡ ማስቻል ነው። ⏰ የንባብ ማሳወቂያ ጊዜ ገደብ 👉ከመደበኛው የንባብ ወቅት ማብቂያ በኋላ ባሉት 4 ተከታታይ ቀናት ውስጥ፣  👉በአዲስ አበባ፣ ጅማ እና አጋሮ ከተሞች፣  👉መደበኛ የንባብ ወቅት: ወር በገባ ከ 13ኛው እስከ 26ኛው ቀን፣  👉በቻትቦት የመላኪያ ወቅት: መደበኛው ንባብ ካለቀ በኋላ ከ 27ኛው እስከ 30ኛው ቀን፣  📲 አገልግሎቱን ለማግኘት •  በቴሌግራም መተግበሪያ ላይ @Eeuchatbot ብሎ በተቋሙ ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች  የተቀመጠውን  (Link) በመጠቀም ማግኘት ይቻላል።   📅 የንባብ ማሳወቂያ ጊዜ (ከአዲስ አበባ፣ ጅማ እና አጋሮ ውጭ ላሉ ከተሞች) ከእነዚህ ከተሞች ውጭ የምትገኙ  ደንበኞች እንደየተመደባችሁብት  የንባብ ቡድን (Reading Group) መረጃቸውን በሚከተሉት ቀናት ማስገባት ይችላሉ፦ ቡድን 1️⃣፡ ከወሩ 21ኛው እስከ 24ኛው ቀን ቡድን 2️⃣፡ ከወሩ 28ኛው ቀን እስከ ቀጣዩ ወር 1ኛው ቀን ቡድን 3️⃣፡ ከወሩ 5ኛው እስከ 8ኛው ቀን #የቆጣሪ_ንባብ #የንባብ_ጊዜ #የፍጆታ_ሂሳብ፣  #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

About