@alicealice0930:

Shin Shin🦂
Shin Shin🦂
Open In TikTok:
Region: MM
Sunday 04 October 2026 15:31:03 GMT
67
16
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @alicealice0930, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ተሰብሬ አውቃለሁ  ሁኔታዬ አይመስልም አይደል ?? ጀርባዬን ሰጥቼ ቆሜ ተገፍቼ አውቃለሁ አወዳደቄን ያከፋው የገፋኝ ሰው ላይ የነበረኝ እምነት ነው !! እምነቴ ሲናድ ድባቴ መላአካላቴ ውስጥ ተሰራጭቶ ነበር ። ጠዋትም ማታም ስተኛ እና ስነሳ የሚሸኘኝ ድባቴ ነበር ።       ቀን ተጠራቅሞ ድባቴ ሞተ !!  የጣለኝ አይነት ተግባር ሳይ ድባቴዬ ከሞተበት አፈር ልሶ ይነሳል ።  ማን ነበር  የሰበረኝ ??? እኛ ማለት ያላወራነው ገመናችን ነን !! ገመናችን ፍርሃታችን ውስጥ ፣ ብዙ የማናብራራው  ሃሳብ ውስጥ፣  አልያ ከምናወራው በተቃራኒ የቆመ ሃቅ ውስጥ ጥቅልል ብለን የተደበቅን ይመስለኛል      ስለ እምነት የሚተነትነው የተካደ ወይ የካደ ይመስለኛል ፣ ስለሃብት የሚተነትነው ገንዘብ ገዢ እንደሆነ በሆነ መንገድ ጀርባውን የገረፈው እውነት ያለው ይመስለኛል ? ዋጋ ያላስከፈለን ነገር ቢኖረንም በየደቂቃው አናስታውሰውም!! ሃይለኛ ነኝ ፣  ሃይለኛ ነኝ ፣ ሃይለኛ ነኝ የሚለው ሰነፍ ነው ደካማ ነው ብለው እንዳያጠቁት የሚፈራ ይመስለኛል .... :- እኛ ያላወራነው ወይ ብዙ ግዜ የምናወራው ተቃራኒ ነን እላለሁ ...! ሰው አዘውትሮ ከሚተነትነው ጉዳይ ጋር ያስተሳሰረው የህይወት ድር አይጠፋውም ሳይፈልገው ምላሱ አይኑ ጆሮው ቀልቡን ይስብበታል ። ማን ነበር ግን  የሰበረኝ ??  የተሰበርንበት ቦታ ፣ ታሪክ ፣ ሁኔታ ፣ አይነት  ይለያያል እንጂ ማን አለ ያልተሰበረ?!                 ©Adhanom Mitiku ✍🏿 . . #fyp #cinematic #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #nostalgic

About