@elenagracehealing: You stopped saying what you wanted—not because your needs disappeared, but because expressing them had started to feel like another risk. When keeping the peace means anticipating someone else's reaction, you can slowly give up preferences, needs, and pieces of yourself just to avoid another conflict. That is one of the quieter costs of emotional abuse: you can become so focused on keeping everything okay that you stop noticing how much of yourself you're giving up. 🤍 #emotionalabuse #emotionalmanipulation #selfsilencing #relationshiptrauma #emotionalhealing

Elena Grace
Elena Grace
Open In TikTok:
Region: US
Monday 05 October 2026 04:22:48 GMT
338
3
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @elenagracehealing, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ካገባች ከዓመታት በኋላ አፍራህ ጋር ተገናኘን ከጎኑዋ ነበር ምቀመጠው ግን ማንም አያቀኝም ነበር እሱዋ ካለች ማን ጊዜ አግኝቶ ወደጎን ያያል  ድንገት መንገድ ላይ ነበር ያገኘሁዋት እሱዋ በመኪና እኔ በግሬ እየኳተንኩ አይታኝ ጠራችኝ ትንሽ ወፍራለች ግን አሁንም ውብ ናት  ቤት ካልሄድን ብላ በሰፊው የሷ ቤት ሂደን  እናውራ አለችኝ ሰው የራባት ትመስላለች ፤ ከብዙ ጊዜ ቡሀላ ስለነበር  ምሄድበትን ትቼ ወደሱዋ ቤት ሄደን ግቢው ላይ 2 መኪና ቁሞዋል 3ተኛ የሷ ቆመ ''ልጆቹስ '' ''ትምርት ናቸው ካንድ ሰአት ቡሀላ ይመጣሉ '' አለችኝ።  ቤቷ ደርሼ ከተጫወትንና ቡናችንን ከጠጣን በኋላ፣የትምህርት ቤት ትዝታችን ተነሳ። ከአፍራህ ጋር በወይዘሮ ስሂንና በእውቀት ጮራ ትምህርት ቤት የነበሩን ቀናት አይረሱኝም። እሷ የደሴ የቁንጅና ምልክት ነበረች፤ ወንዶች ሁሉ በየመንገዱ አይኗን ለማየት ይጓጉ ነበር። የትምህርት ቤት ትዝታችን ሲነሳ በወሬ ወሬ አላሚን ትዝ አለኝ  በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ አፍራህን ሲከተላት፣ ጥቁር አይኖቿን ተክዞ ሲመለከትና በየቀኑ ሳያያት ወደ ቤት የማይመለስበት ያ የንጹህ ፍቅር ጊዜ ፤ ከዛ ሁሉ ተማሪ መካከል ያ ዝምተኛና ምስኪን ልጅ አላሚን የሚያያት እይታ ፈጽሞ የተለየ እንደነበረ ውስጤ ያውቅ ነበር። አላሚን ከልቡ ያፍቅራት እንደነበር አውቃለሁ፤ በዚያ ምስኪን ሁኔታው ውስጥ ሆኖ ያለውን ንጹህ ፍቅር ሳስበው ሁልጊዜ ያሳዝነኝ ነበር። አላሚንን ስም አነሳሁ ጠየኳት «አፍራህ... ግን እውነት አላሚን ያኔ በትምህርት ቤት እጅግ አብዝቶ ይወድሽ እንደነበረና የሱ ፍቅር ምን ያህል ጥልቅ እንደነበረ ታውቂ ነበር?» ብዬ ጠየቅኳት። አፍራህ ከንፈሯን ነክሳ፣ በሀሳብ ተዋጠች። ከዚያም ወደ ህንጻው መስታወት በር ዘወር ብላ እጇን እየጠቆመች ''እንዴት  አላውቅም ነበረ ብለሽ ነው? አሁንም ቢሆን እኮ እሱ እኔን ለማየት ሁልጊዜም እዚህ ህንፃ መስታወት በኩል ይመጣል። እዚያጋ ቆሞ አይቼዋለሁ'' አለችኝ።   ገረመኝ በጣም ተገረምኩ ''አሁንም '' አልኳት ''አላሚን ለኔ የነበረውነገር ይገርመኝም ያሳስዝነኝም ነበር፤ ትምህርት ቤት በነበርንበት ጊዜ ብዙ ወንድ እንደሚፈልገኝ አውቃለሁ እሱ ግን ተክዞ ሲመለከተኝ ሲደናበር ደግሞ ጎበዝ ነበር፣ ዝምታውና ጭንቀቱ ይለይ ነበር በጣም ነበር ሚያሳዝነኝ ሚስኪን።'' ''መች ነበር ግን ያወቅሽው '' ''መጀመሪያ የሆነጊዜ ትዝ አይልሽም መምህሩ ጠይቆኝ ተሳስቸ እሱ ሲያጨበጭብ ከዛ ቡሃላ አየው ጀመር ያሳዝነኛል። '' ''አንድ ቀን ግን በጭራሽ አልረሳውም። ከእናቴ ጋር በዘይት ቤቱ በኩል በጓሮ መንገድ ስናልፍ፣ ድንገት መንገድ ላይ ፊት ለፊት ተገናኘን። አላሚን ደንግጦ እንደ ክንፍ እጆቹን ዘርግቶ፣ ወዴት እንደሚሄድ ጠፍቶት ግራ ሲጋባ አይቼው በጣም አሳዘነኝ። '' አለችኝ  ተከዝ ብላ ማውራቷን ሳይ ጨዋታውን  ለመቀየር እየሞከርኩ ''ባለቤትሽስ ጋ እደት ናችሁ ''አልኳት  ''ባለቤቴ ጥሩ ሰው ነው ግን በፍጹም ጊዜ አይሰጠኝም፤ ምንም ጊዜ የለውም አንዳንዴ ሰው በጣም ይናፍቀኛል።ምን አለ አላሚን ለኔ የሚኖረውን ያህል ጊዜና ትኩረት የሚሰጠኝ ሰው በኖረኝ ብዬ እመኛለሁ። ''  አላሚን እዛው በቆምንበት ከነጫቱ ብቅ አለ ተቀያይሩዋል ባትነግረኝ አላውቀውም ወደኛ በኩል ያይ ነበር እኛ ከውስጥ ሁኖ ይታየናል።  ስታየው ፈገግ አለች ''አሁን ልጆቸን ለመቀበል ምወጣበት ሰአት ነው። ለዛ ነው የመጣው እኔን ለማየት ነው '' አለች።  ሲጋራውን ለኮሰ ''አያስዝንም '' አለች  ''በጣም'' አልኳት  ከዛም በሷ ፍቅር ምክንያት ቁጭ ብሎ እሱዋን በሚጠብቅበት ቦታ በኋላ ላይ የጫት ሱሰኛ እደሆነ። እሱዋም ይህን ስታይ ልቧ እደተሰበረና ፤ እሱን በዛ ሁኔታ ማየት ስለከበዳትና ለሰጣት ንጹህ ፍቅር ካላት እዝነት የተነሳ፣ አላሚን ሳያውቅ በድብቅ የጫት እና ለተወሰነ ነገር ብር እደምትልክለት ነገረችኝ። አዘንኩለት !!! መኪና ከግቢው በር ቆመ ክላክስ ተደረገ ልጆቾ ከትምርት መጡ። ወርዳ ተቀበለች ብቅ እያለ ካለበት በር ላይ ሁኑ አያት ፈገግ አለና ወደሚቅምበት ወደውስጥ ገባ።    ኢንሻአላህ ደህና ይሆናል !!! አለችኝ አፍራህ

About