@astemariwu: What is zero?

አስተማሪው
አስተማሪው
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 12:16:39 GMT
36993
2263
35
174

Music

Download

Comments

luna.milu6
nt :
bro,ግን ድምፅ ያምራል ትለያህ🥰🥰
2026-10-05 15:16:47
3
daytoday112
DAYTODAY :
ዜሮ በራሱ ቁጥር አይደለም። እኔ ለምሳሌ ዜሮ ብር አለኝ ብል መቶ ብር የለኝም ማለት አይደለም። ስለዚህ ዜሮ የምንም ምልክት ከሆነ እና ዜሮ ቦታ ካልያዘ እንዴት ..... ብዙ ላስብ ፈለግሁና እኔ ራሴ አለሁ ወይ ወደሚለው ሀሳብ ሄድሁ። የእኔ እጅ የእኔ ጭንቅላት የእኔ ነፍስ የእኔ እውቀት የእኔ እግር የእኔ ..... የእኔ...... ሁሉም የእኔ ከሆነ እኔ ማን ነኝ ? ደከመኝ ። የደከመው ጭንቅላቴን እንጂ እኔን አይደለም።
2026-10-05 18:05:36
1
vivanceys
YIVAN YS :
tiru new gin kutroch be zero sibazu lemn zero endemihinum....
2026-10-05 17:36:22
1
kal_121619
Kalkidan's Page💡 :
Amazing🙌
2026-10-05 17:35:57
1
user1610622779934
G-A :
ትለያለክ ማሪምን
2026-10-05 14:40:49
3
user6242933916827
በእቅድህ ላይ ሞት ጨምርበት :
ትችላለህ
2026-10-05 18:15:17
3
gessesseginbatogmail.com
Gessesse Habesha :
please keep it up... best explanation
2026-10-06 07:14:12
0
orion_xiii_0
ⓐⓜⓐⓝ.ⓘ :
ths sign of zero is (0) it's angle 0 have no angle 1 have one angle on the top 2 have two angle on top and bottom 3 have there angle and etc..
2026-10-05 19:55:40
0
user4784484045022
user4784484045022 :
ከቁጥር በፊት ምንም የለም ይባል ከቁጥር በኋላ ብዛትን የሚያመለክት መሆኑስ?
2026-10-06 09:37:28
0
abduup7
1 ነት :
ዞረብኝ 🤔 እና እኔ ስባዛ በዜሮ = 0 ነኝ (የለሁም ማለት ነው)😳 ዜሮ ግን አታባዛህ ወዳጀ ..😃
2026-10-05 19:09:33
0
mebt.e
መብት :
ዜሮ ማለት ያ ነገር የለም ነገር ግን ቦታ ይዞ ይጠብቃል
2026-10-05 18:20:12
0
miya14706
HaNuS :
Kameneme Yeshalale Meneme Yelale Fatari !!! !!
2026-10-06 10:14:58
0
belachewmekonnen1
Belachew M :
አልቦ
2026-10-07 17:48:54
0
amenwk2
Amen Wk553 aki :
When we were in our 1st degree journey in 2000s E.C. Our Physiology instructor will not allow anyone to have Zero if you miss quiz.
2026-10-05 18:40:56
0
mohateka8
mohammedteka8 :
ዜሮ ብዛትን ይገልፃል ለምሳሌ 100 የተባለ ቁጥር መቶ ያደረጉት ሁለተ ዜሮ ናቸው ባይኖሩ መቶ አይባልም ነበር
2026-10-05 18:52:02
0
estiff244
Estifanos Animaw :
ግእዝ ቋንቋ ግን ዜሮ የለውም 👍
2026-10-07 15:44:40
0
addisnuroo
Adisu :
No one knows exactly what "non-existence" looks and feels like and what exactly existence feels like because he/she is part of it. One coin two side.
2026-10-06 18:21:10
0
chuchutede
Chuchutede :
2026-10-07 18:11:54
0
biruk0828
BIRUK🎉❤🎉 :
የማስረዳት ክህሎትህ ስቦኝ ሰማሁህ ግን #ምንም አልገባኝም ስለዚህ ዜሮ አላወኩም ማለት ነው ?
2026-10-06 13:05:21
1
tewekul1558
Tewekul :
አባቴ ከባዶ ዜሮ ይሻላል የሚለው ለዚህ ነዋ
2026-10-05 21:14:21
0
mame.boss631
love yuo,❤MOM❤ :
😁😁😁
2026-10-05 12:35:23
1
mehrtab21
ሊኒጊኖስ@ :
😁😁😁
2026-10-05 17:17:57
1
mastermind1417so
የተገደበ የተፈቀደ ሀሳብ ለምኔ/ሰይድ ግብርና/ :
🙏🙏🙏
2026-10-05 16:00:07
1
gessesseginbatogmail.com
Gessesse Habesha :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-05 14:10:03
1
user8108718178118
Yad.man.* :
🥰🥰🥰
2026-10-07 16:17:08
0
To see more videos from user @astemariwu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About