@le.quynh.nhu01: #thoitrang

Quỳnh Như shop
Quỳnh Như shop
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 06 October 2026 11:47:58 GMT
469
2
1
1

Music

Download

Comments

thuyreview1205
Thuỷ 03 🌹 :
Quá xinh luôn
2026-10-06 12:41:08
0
To see more videos from user @le.quynh.nhu01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከዘፈኑ አይቀር   እንዲሁ ነው አገር ያለ ሸዋ ድምድም የሌለው ቤት አገር ያለ ወሎ ጣሪያ እንደ ሌለው ቤት አገር ያለ ጎንደር መዝጊያ እንደ ሌለው ቤት አገር ያለ ጎጃም ምሰሶ የሌለው ቤት አገር ያለ አማራ ....🥰🥰 ብዙዎች በተለይ በቲክቶክ በዚህ ሙዚቃ በትዝታ ውስጥ እየገቡ እያነቡበት ነው በዚህ የሙዚቃ ስራ  ‎መድሃኒት ታምራት በአካዳሚክ ዘርፍ የተሳካ ጉዞን ከሙዚቃ ተሰጥኦዋ ጋር በማጣመር በሁለት ዓለማት ለመታየት የጀመረች ድምፃዊትና ረዳት ፕሮፌሰር ናት። ‎ ‎የትምህርት ጉዞዋን ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የጀመረችው መድሃኒት፣ በ2003 ዓ.ም በታሪክና ቅርስ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪዋን በከፍተኛ ማዕረግ በማጠናቀቅ የወርቅ ተሸላሚ ነበረች። ‎ ‎ይህ ግን የትምህርት ጉዞዋ መጨረሻ አልነበረም። ከ2006 እስከ 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አርኪኦሎጂና ቅርስ አስተዳደር በመማር የሁለተኛ ዲግሪዋን (MA) አግኝታለች። ‎ ‎የሙያ እውቀቷን ይበልጥ ለማስፋትም ከ2014 እስከ 2017 ዓ.ም Archaeological Material Science በተሰኘው ዘርፍ ላይ ተጨማሪ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ተከታትላለች። ‎ ‎ትምህርቷንም በUniversity of Évora በፖርቹጋል፣ Aristotle University በግሪክ እና Sapienza University of Rome በጣሊያን አጠናቃለች። ‎ ‎ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት የምታገለግለው መድሃኒት፣ በአሁኑ ወቅት የረዳት ፕሮፌሰር ማዕረግ አላት።‎ከዚህ የአካዳሚክ ሕይወት በተጨማሪ ግን ሌላ የተደበቀ ተሰጥኦዋን ለህዝብ ለማሳየት ወደ ሙዚቃው ዓለም ብቅ ብላለች። ‎ ‎በቅርቡ “ዛፉ” የተሰኘውን የመጀመሪያ ነጠላ ዜማዋን ለአድማጮች ያቀረበችው ድምፃዊቷ፣ በዜማው ከብዙ አድማጮች አድናቆት እያገኘች ትገኛለች።‎በመምህርነት እውቀትን፣ በሙዚቃ ደግሞ ስሜትን ለህዝብ ማድረስ  ይህ የመድሃኒት ታምራት አዲስ ጉዞ ነው።  ‎

About