@musiclyric058: Stonebwoy - Tuff Seed lyrics.@STONEBWOY #bhimnation #applemusic #trending?song🔥fyp📣foryou #stonebwoyfans🇬🇭

MUSIC LYRICS GLOBAL 🇬🇭🇳🇬
MUSIC LYRICS GLOBAL 🇬🇭🇳🇬
Open In TikTok:
Region: GH
Wednesday 07 October 2026 10:09:26 GMT
1631
146
2
3

Music

Download

Comments

kissiwaa.georgia
Georgia :
❤️❤️❤️
2026-10-07 15:52:18
0
emmanuella699
user1518195748690Emmanuella :
🥰🥰🥰
2026-10-07 17:05:20
0
To see more videos from user @musiclyric058, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌹🌹🌹ዝምተዋ ገፋኝ❤❤❤ ዝምታዋ ገፋኝ አራቀኝ ከጎኗ፣ ፍቅሯን ለመናገር ቢዘጋ ልሳኗ፣ ፡ ባንኳኳው ደጃፏን ሚከፍትልኝ ባጣ፣ ከጎረቤት ዞርኩኝ ሚሰማኝ ከመጣ፣ ፡ ቃላትን ቀምሬ አስውቤ አሽቀርቅሬ፣ ዝምታ መልስ ሆነ ፍቅሬን በማብሰሬ፣ የውስጤን መከፋት በውስጤ ቋጥሬ፣ ለመሄድ ተነሳው ወደ መራኝ እግሬ፣ ፡ ወድሻለው ስላት መውደዷን ባትነግረኝ፣ ከሌላ እንድከጅል ዝምታዋ ገፋኝ፣ ፡ ነግሪያት ነበረ..... ልክ እንደፏፏቴ ድምፄን ብዙ አድርጌ፣ በበራቸው ደጃፍ አንገቴን አስግጌ፣ አባቷም ዘልፈውኝ ብለውኝ ባለጌ፣ አሳዲጊም የለህ መረን የልጅ ዋልጌ፣ ፡ እያሉኝ ሰምታለች እኔም ሰምቻለው፣ ፍቅሬን ተናገርኩኝ ግን ከቁብ ሳላየው፣ ፡ እሷ ግን አድምጣኝ አንዳችም አላለች፣ የኔን ማፍቀር ሰምታ ማፍቀሯን ደበቀች፣ አስር ጊዜ ሰምታ እንዳልሰማ ሆነች፣ ፣ ዝምታዋ ቢያል ደጋግሞ አስፈራኝ፣ አታፈቅረኝ ብዬ ልርቃት ወሰንኩኝ፣ ፡ በርሃ አቋርጬ ከደጋው ስገባ፣ ወዴት ነህ አለችኝ ስለኔ አስባ፣ ፡ የብርዱ ወር አልፎ ስሟሟቅ ስድላላ፣ ትከተለኝ ጀመር በሄድኩበት ሁላ፣ ፡ እወድህ ነበረ በድንገት ብትለኝ፣ የመፍራቷን ሚስጢር ደርሳ ብታዋየኝ፣ ያን ፍቅሬን አስቤ እንባ ተናነቀኝ፣ ግን ምንላርግ ርቄያለው ዳግም ላትመልሰኝ፣ ልቧ እየፈለገ ዝምታዋ ገፋኝ፡፡ Eyu negn follw#eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #CityTasteTest #ethiopiantiktok

About