@yosefassefa11: #CapCut #CBE #ethiopian_tik_tok #foryou @ⒽⒺⓃⓄⓀ ⒻⒾⓀⓇⓊ @soliyana @merisol🦋🦋 @sara

Yosef Assefa
Yosef Assefa
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 12:16:12 GMT
139031
2760
74
1212

Music

Download

Comments

malkekabe
malke kabade :
what about increment of staff??
2026-10-08 17:10:41
0
user4551741502172
user4551741502172 :
የመሸበት ተቋም ንግድ ባንክ ነው ማይከሮ ፋይናንስ ከንግድ ባንክ የበለጠ ሕዝብን በማገልገል ላይ ይገኛል
2026-10-08 03:09:33
35
gkt6091
G@T :
How much the interst rate will be?? the main thing is that...
2026-10-08 11:42:03
0
user7507081556551
mergicho :
What about the government employees? those who do not have any 30% deposition or any collateral for processing the banks criteria for the bank he set his priorities as one criteria?
2026-10-08 15:23:07
0
ukrowenganet
ይኸም ያልፋል ሃምሌ 1 2018 ዓ.ም :
Say macro economic reform,not micro
2026-10-08 06:36:58
0
amanuel1927
Amanuel2728 :
አዋሽ ባንክ 25% ከቆጠብን ቀሪውን ይሸፍንልናል። የምን 50% ነው? CBE ምንም የተሻለ አማራጭ ኣላመጣችሁም።
2026-10-08 14:32:34
2
andnet_assefa
Andnet Assefa :
ባንኮች ለሀገሪቱ ዜጎች የደህነት ምንጭ ሲሆኑ እንጂ የሀገር ዋልታ ሲሆን አይታዮም
2026-10-08 04:46:51
17
astawsalu
"LTG" (long time ago). :
ዉለድ ስንት ነዉ ለቤት ና ለመኪና ለየብቻው ቢገለጽልን አመሰግናለሁ
2026-10-08 04:11:38
1
nobel0975
Nobel :
አታላይ ባንክ ነው
2026-10-08 06:30:20
5
user60969121245271
Menbe :
ብድር ለማግኜት አለቃው እንደሚየወሩት ቀላል አይደለም። በባንኩ ቅደመ እና ድህረ የብድር ታሪክ ሐብታምን ከፍተኛ ሐብታም የሚያደርግ እንጂ ድሀን ወደ ሐብታም የሚወስድ አይደለም።
2026-10-08 06:35:12
5
abiymekurya
Abiy ezra :
በየወሩ የሚከፈለው ክፍያ አበዳርዉን ስለሚያጨናንቅ እንደ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አጠቃላይ ክያው ወይም ዋናውህን እና ወለዱን አንድ ላይ በመመለሻ ዓመት ቢከፈል ተበዳሪው ተረጋግቶ ሰርቶ ሊመልስ ይችላል :: በዚ አይነት ቢስተካከል ይበልጥ ጥሩ ይሆናል
2026-10-08 06:49:22
2
samketwas1
Wassihun yesamket :
የሀገራችን ባንኮች አብዛኛውን የሀገሪቱን ማህበረሰብ የሚጎዳ እንዲሁም አትድረሱብን ከደረሳቹብን አንለቃቹም የሚመስል system ነው የዘረጉት ህመም ናቸው
2026-10-08 05:40:09
3
user7592079316528
እኔማንነኝ :
ሁላችንም ቤት ሰርተን እናውቃለን አላለም¡¡¡¡
2026-10-08 06:17:11
1
user65053615083422
22334455 :
መቼ። ነው። የጀመረው
2026-10-08 06:26:49
0
esube7881
የነገን ማን ያዉቃል ? :
ባጭሩ ሁላችንም ቤት ሰርተን አናዉቅም
2026-10-08 06:18:26
1
i.have.a.dreamyon
I have a dream :
አየ ንግድ
2026-10-08 03:50:21
1
user1741161301391
ማንደላ :
ሚድያ ተግባር ይለያያል
2026-10-08 05:08:24
1
usermargagash
markos :
መናገር እና ተግባር ላይ ማዋል ሌላ ነው ውሸት ለምን ይናገራሉ
2026-10-08 15:51:44
0
yaftaryeberehawnigus
ያፍታር የበረሐው ንጉሥ :
ክቡርነትዎ እኛን ይመለከት ይሆን
2026-10-07 16:39:59
1
asshhuussiss
Asshhuu :
ሐሳቡ ጥሩ ነው ቢሮክራሲው ግን ከባድ እንዳይሆን ያሰፈራል ክትትል ቢደረግ
2026-10-08 03:38:01
1
kingofhabesha0
esak habesha :
ይላሉ እንጂ በተግባር አለ
2026-10-08 15:18:04
0
ketemaw_16
የጎጎስ ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ነው ስራዬ :
በቃ ኑሯቸው የተሻለ ለሆኑት ብቻ የሚያገልግል ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ዋስትናው የሚገዛው ንብረት ካልሆነ ሌላ ቤት ወይም መኪና ዋስትና አምጡ ማለት ላለው ብቻ ነው የምናበድረው ማለት ነው
2026-10-08 17:01:37
0
arsenal.com811
"ሀቅ እና ሳቅ" :
30% አዋጥቶ በተጨማሪም የቤት/የህፃ ካርታ ማስያዣ ያስፈልጋል እያልክ እኮነው። በጣም ለደሀ ታዝኑም አይደል😯 ያ ማለት ትንሽ የንግድ መኪና ለመግዛት ብድር የሚፈል ሰው ሁሉ በስማቸው የቤት ካርታ ያስፈልጋቸዋል ማለት ነው። #ግንድ ባንክ😪
2026-10-08 17:24:24
0
alemayehutikure
Abba Balcha Amde :
እኔ 1 አመት ሙሉ ቆጥቤ የምንቀሳቀስበትን ብር ታስሮብኝ መጨረሻ ተባረርኩኝ ከባድብድር ደርሶብኛል መጀመሪያውንም አይሆንም ቢባል ምናለ ደሃን0%
2026-10-08 15:25:49
0
kuba01017
kuba :
ሿሿ
2026-10-08 17:10:54
0
To see more videos from user @yosefassefa11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About