@gjjhuiihg: How Officers React to a Woman Attacking a Teen for Putting Up Flyers in the Neighborhood#cops#policeofficer#copsusa#bodycam

gjjhuiihg
gjjhuiihg
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 08 October 2026 03:03:47 GMT
517
25
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @gjjhuiihg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✅ የኖኒ ማዱኬ [ማዱኒሆ] የግል ጥረት/ብቃት መድፉን ባለ ድል አድርጎታል - የመድፉ የአጥቂ መስመር ግን ከተጠበቀውም በከፋ ሁኔታ ደካማና አሳሳቢ ሆኗል ➖ አስቀያሚ የነበረው ፎረስት በመድፉ ድክመት በሁለተኛው አጋማሽ እንደ አደገኛ ቡድን ሲተውን አምሽቷል ጎሎችንም ማስቆጠር የሚችሉበትን ሁለት 3 ወርቃማ እድል አባክነዋል ➖ ኢዜ ሳካ ሀቨርት ኋይት አስቀያሚ የማጥቃት ፐርፎርማንስ አስመልክተውናል ➖ ለቅያሬ ቢዘገይም ማይክ አርቴታ ያደረጋቸው ቅያሬወች ውጤታማና የጌሙን እንቅስቃሴ የቀየሩ ነበሩ ➖ ያ ሀይለኛው ኮስታራው ፍፁም ድስፕሊንዱ በማንም የማይደፈረው የመድፉ ተከላካይ መስመር ከዊሊያም ሳሊባ አለመኖር በኋላ በቀላሉ ለጥቃት የሚጋለጥ ሆኗል ዞናችንን የመከላከል የገዘፈ ድክመት ቢኖርብንም የግለሰቦች የተናጠል ብቃት ጎል እንዳይቆጠርብን እያደረገ ከዛሬ አድርሶናል ለቀጣይ ግን የቤት ድራ ይጠይቃል ➖ የአጥቂ መስመራችን ድክመት ለአንድሪያ በርታና ባልደረቦቹ ያለንን ጥላቻ እንዲጨምር የሚያደርግ አይነት ነው ያው ሂደቱ ምንም ቢሆን ፍፃሜው በድል የታጀበ ነውና ደስ ይላል  ኮንግራ 🔥 💪 Habtsha Gunners .

About