@jcsgotdeals:

jcsgotdeals
jcsgotdeals
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 08 October 2026 14:26:11 GMT
534
2
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @jcsgotdeals, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የካቢኔያቸውን እጩ አባላት ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- 1. ተመስገን ጥሩነህ - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር 2. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር 3. አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር 4. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር 5. አቶ መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር 6. ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር 7. ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር 8. ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር 9. ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር 10. ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር 11. መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር 12. አቶ አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር 13. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር 14. አቶ በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር 15. ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር 16. ወ/ሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር 17. አቶ ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር 18. ወ/ሮ ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር 19. አቶ ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር 20. ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 21. መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር 22. ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር 23. አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው በእጩነት ቀርበዋል፡፡ #የመደመርመንግሥት  በመላኩ ገድፍ

About