@trodriguez06: La papaya es ideal para mejorar la digestión, potenciar nutrientes y aumentar la sensación de saciedad. Aquí te compartimos algunas combinaciones populares y sus beneficios: ✨ Papaya + Limón: El limón añade vitamina C y acidez que ayuda a balancear el pH estomacal. La papaya, con su papaína, facilita la descomposición de proteínas. 💧 Papaya + Chía: Las semillas de chía hidratadas forman un gel rico en fibra que, junto con la fibra natural de la fruta, ayuda a regular el tránsito intestinal y a limpiar el colon suavemente. 🥣 Papaya + Avena: Esta combinación, rica en fibra soluble y carbohidratos complejos, es un desayuno energético y saciante que ayuda a evitar picos de azúcar en la sangre. 🌿 Papaya + Jengibre: Una excelente combinación antiinflamatoria. El jengibre es conocido por calmar las náuseas y la sensación de pesadez estomacal. 🍯 Papaya + Miel o Canela: Estas adiciones suavizan el sabor (útil al consumir las semillas, que tienen propiedades antiparasitarias), aportando antioxidantes y facilitando la relajación. ¡Anímate a probar estas combinaciones y disfruta de sus beneficios!

Natural👩‍⚕️
Natural👩‍⚕️
Open In TikTok:
Region: US
Friday 09 October 2026 01:36:07 GMT
3704
27
0
12

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @trodriguez06, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የትውልድ ግንባታን ያማከለ የዴይኬር አገልግሎት የከተማ አስተዳደሩ ለትውልድ ግንባታ በሚያደርገው ሥራ ላይ ሕፃናትን በእንክብካቤ፣ በትምህርትና በአግባቡ በማሳደግ የሚከናወነው የማህበረሰብ ዴይኬር አገልግሎት ከፍተኛ ቦታ እንዳለው ተገለጸ። አገልግሎቱ የወቅቱን የከተማ ነዋሪዎች ፍላጎት ከማሟላት ባለፈ በጤናማ፣ በተማረና በኃላፊነት የተሞላ ትውልድ ግንባታ ላይ የሚያተኩር ሥራ መሆኑ ተመላክቷል። በተለይም የዴይኬር አገልግሎት ወላጆች የሥራ እና የቤተሰብ ኃላፊነታቸውን በሚገባ እንዲወጡ የሚያግዝ ሲሆን፣ ሕፃናትም በተገቢው እንክብካቤና አስተዳደግ ውስጥ እንዲያድጉ ዕድል ይፈጥራል። በዚህም አገልግሎቱ ለአሁኑ ትውልድ ጥቅም ከመስጠት ባለፈ ለመጪው ትውልድ ጠንካራ መሠረት በመጣል ረገድ ያለው ሚና የጎላ ነው። በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 አስተዳደር በሚገኙ ዴይኬሮችም ነዋሪዎች የሚሰጠውን አገልግሎት ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ። አገልግሎቱን ያገኙ የከተማዋ ነዋሪዎች ከሚዲያ ጋር ባደረጉት ቆይታም የዴይኬሮቹ አገልግሎት ለልጆቻቸው እንክብካቤና አስተዳደግ ያለውን ጠቀሜታ በመግለጽ ያገኙትን ተሞክሮ አካፍለዋል። ተጠቃሚዎቹ የዴይኬር አገልግሎቱ የሕፃናትን እንክብካቤ በማሻሻል፣ ወላጆችን በሥራቸው ላይ በማበረታታትና ቤተሰቦችን በማገዝ የሚታይ ለውጥ እያመጣ መሆኑን መስክረዋል። ከዚህ በተጨማሪም ሕፃናት በአካባቢያቸው በተገቢ እንክብካቤና በመማር የሚያሳልፉበት ሁኔታ መፈጠሩ ለቤተሰቦች የሚሰጠውን ድጋፍ አጉልቶ ገልጸዋል። የዴይኬር አገልግሎቱ በአሁኑ ጊዜ ለከተማዋ ነዋሪዎች ጠቃሚ አገልግሎት ከመሆን ባለፈ በረጅም ጊዜ የትውልድ ግንባታ ላይ የሚያተኩር ሥራ እንደሆነ ተጠቁሟል። አዲስ አበባ በትውልድ ግንባታ ዙሪያ እያከናወነች ላለው ሥራ እውቅና ማግኘቷም የሥራውን አቅጣጫና ትኩረት የሚያሳይ መሆኑ ተገልጿል። #bolew13pp

About