@user8790240115181: smalltown boy original dance smalltown boy dance smalltown boy smalltown boy original✨ smalltown boy video original smalltown boy dance trend smalltown boy song smalltown boy remix smalltown boy suit smalltown boy dance tutorial Sammy and Dean after defeating Chuck! Watch the iconic Winchester brothers in this fun AI dance clip supernatural ai dance sammy dean winchester ai supernatural chuck defeated scene winchester brothers ai trend supernatural viral ai video✨ #smalltownboy #smalltownboydance #dancetrend #capcut #capcutpioneer

user8790240115181
user8790240115181
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 10 October 2026 08:28:28 GMT
177
7
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @user8790240115181, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✍️ከኢየሩሳሌም በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኝ በኢያሪኮ ደሴት የሚኖርና እመቤታችንን እጅግ የሚወድ ስሙ  አስቴራስ የሚባል አንድ ዲያቆን ነበረ፡፡  ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ማርያም ሆይ አምላክን በድንግልና ፀንሰሽ በድንግልና ትወልጃለሽና፤ ደስ ይበልሽ! እያለ ቅዱስ ገብርኤል ያበሠራትን (ያቀረበላትን) ሰላምታ፣ (ምስጋና)  ሉቃ.1÷26-29  ሳያቋርጥ ዘወትር ይጸልይ ነበር፡፡  ከዕለታት አንድ ቀን ይህ ዲያቆን ለተግባሩ ወደሩቅ አገር ሲሄድ፣ ርኅራኄ የሌላቸው ሰዎች በመንገድ አገኙትና በጭካኔ ገድለዉ ሳይቀብሩት ሄዱ፣ነገር ግን ሌሎች ሰዎች በመንገድ ሲያልፉ አስከሬኑን አይተዉ፣ በመንገዱ ጥግ መቃብር ቆፍረዉ ቀብረዉት ሄዱ፡፡  ከተቀበረ ከ3 ቀን በኋላም፣ እመቤታችን ክፉ ስዎች ባሉባት በዚያች አገር ቤተ ክርስቲያንን በቅንነት ለሚያገለግል ለአንድ ዲያቆን በራእይተገልጻ፤
✍️ከኢየሩሳሌም በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኝ በኢያሪኮ ደሴት የሚኖርና እመቤታችንን እጅግ የሚወድ ስሙ  አስቴራስ የሚባል አንድ ዲያቆን ነበረ፡፡ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ማርያም ሆይ አምላክን በድንግልና ፀንሰሽ በድንግልና ትወልጃለሽና፤ ደስ ይበልሽ! እያለ ቅዱስ ገብርኤል ያበሠራትን (ያቀረበላትን) ሰላምታ፣ (ምስጋና) ሉቃ.1÷26-29 ሳያቋርጥ ዘወትር ይጸልይ ነበር፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ይህ ዲያቆን ለተግባሩ ወደሩቅ አገር ሲሄድ፣ ርኅራኄ የሌላቸው ሰዎች በመንገድ አገኙትና በጭካኔ ገድለዉ ሳይቀብሩት ሄዱ፣ነገር ግን ሌሎች ሰዎች በመንገድ ሲያልፉ አስከሬኑን አይተዉ፣ በመንገዱ ጥግ መቃብር ቆፍረዉ ቀብረዉት ሄዱ፡፡ ከተቀበረ ከ3 ቀን በኋላም፣ እመቤታችን ክፉ ስዎች ባሉባት በዚያች አገር ቤተ ክርስቲያንን በቅንነት ለሚያገለግል ለአንድ ዲያቆን በራእይተገልጻ፤ "ወዳጄ ሆይ"ቤተ ክርስቲያንን በቅንነት የሚያገለግልና በእኔና በልጄ ዘንድ፣ ጸሎቱ የተወደደችለት ዲያቆንን ስለገደሉት አዝኛለሁ፣ ጓደኞችህ ዲያቆናትን ይዘህ በመንገድ ጥግ  ወደ ተቀበረው ዲያቆን ሂዱና መቃብሩን ቆፎራችሁ አውጥታችሁ፤ በቤተ-ክርስቲያን ቅበሩት አለችው፤ ዲያቆኑም  እመቤታችን እንደነገረችው መቃብሩን ቆፍረዉ፤ አስከሬኑን ባወጡ ጊዜ  ርሔ እንደሚባል ሽቱ መዓዛው እጅግ ደስ : የሚያሰኝ ከአፉ የበቀለ አንድ የጽጌረዳ አበባን አገኙ፡፡  ይህንን ሲያይ ሊቁ እንዲህ አለ ! ጽጌ አስተርአየ ሠሪጾ  እምዓጽሙ ፤ ለዘአምኃኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ ፤ ወበእንተዝ ማርያም ሶበ  ሐወዘኒ መዓዛ ጣዕሙ ፤ ለተአምርኪ አሐሊ እሙ ፤ ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ፡፡ ገብርኤል ሰላምታ ቃል ጋር ባመሰገነሽ ሰው፤ የክርስቶስ እናቱ ማርያም ሆይ መልአኩ ገብርኤል አበባን ይዞ ደስ ይበልሽ እያለ ከአቀረበልሽ ሰላምታ ጋር፣ ሉቃ.1+26-311 እጅ ከነሳሽ ሰው ዐፅም፣ የጽጌረዳ አበባ በቅሎ ታየ፤ ስለዚህም የተአምርሽ የጣዕሙ ዜና ባስደሰተኝ ጊዜ፤ ስሙ የአበባ ማኅሌት ለሚባል ተአምርሽ እዘምራለሁ፡፡#orthodox #ማህሌተ_ፅጌ

About