@robzmahn47: ✍️ #solomonislandstiktok🇸🇧🇸🇧🇸🇧🏝🏝 #pngtiktok🇵🇬🇵🇬💯fyp2025 #fypシ゚viral #fyyyyyyyyyyyyyyyyyyy #funknocapcutfunk

official_@robzMhrn
official_@robzMhrn
Open In TikTok:
Region: PG
Sunday 11 October 2026 08:27:08 GMT
6183
922
14
51

Music

Download

Comments

dardzz7
Dardzz♤ :
Ba you tingim Kavieng yet!!🔥😝
2026-10-14 02:33:27
2
ku_zza193
Dəs💃... :
kkl strer yea
2026-10-19 02:15:31
1
lahblobuntee
☆丂刀尺 乃ひ刀イ乇乇 🧃☆ :
tittle please
2026-10-12 15:40:04
1
ambairom
ambairom :
2026-10-14 11:23:15
1
user4955862059682
Nips Tubum malele :
clean chl 😍
2026-10-18 05:51:41
0
ozzy67601
Ozzy :
2026-10-11 16:02:11
1
robzmahn47
official_@robzMhrn :
2026-10-17 20:51:17
0
dee.rosey23
Dĥəə🦋 :
2026-10-17 14:55:24
1
peni8234
Mïš þøɲþɔñ :
🥰🥰🥰
2026-10-16 10:09:09
1
To see more videos from user @robzmahn47, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መለስ ግን በየት በኩል ሰምቶ ነው ይሄን ዘፈን የወደደው? 😂 እኔኮ ድሮም በዜማ እንጂ በግጥም በኩል ጆሮዬ 'ኔትወርክ' አይቀበልም! በድምጿ ስርቅርቅታና በዜማዋ ውበት... ደሞ ያን የድሮውን ኦተንቲክ ቁንጅናዋንና ድርብብናዋን እያሰብኩ በትዝታ ሰምጬ… ስንኙን በየት በኩል ልስማው?  ግጥሙን ልሰማው ብዬ አስሬ ሳይሆን ይቀራል ደጋግሜ ያዳመጠኩት? አራት መስመር እንኳ ሳልሄድ ጆሮዬ
መለስ ግን በየት በኩል ሰምቶ ነው ይሄን ዘፈን የወደደው? 😂 እኔኮ ድሮም በዜማ እንጂ በግጥም በኩል ጆሮዬ 'ኔትወርክ' አይቀበልም! በድምጿ ስርቅርቅታና በዜማዋ ውበት... ደሞ ያን የድሮውን ኦተንቲክ ቁንጅናዋንና ድርብብናዋን እያሰብኩ በትዝታ ሰምጬ… ስንኙን በየት በኩል ልስማው? ግጥሙን ልሰማው ብዬ አስሬ ሳይሆን ይቀራል ደጋግሜ ያዳመጠኩት? አራት መስመር እንኳ ሳልሄድ ጆሮዬ "Stop!" ይለኛል። ለካ ይሄን ሁሉ ጊዜ አማርኛን ማን ከኛ በላይ እያልን ያቅራራነው (ግርማዊነታችን😃) በከንቱ ኖሯል! ጉድ! ለካ ይሄን ሁሉ ዓመት ዜማ ጆሮዬን ሲያታልለው ነበር! "ምን ይላል መንገዱ ጎዳናው ምን ይላል... ትናንት ታይተንበት ተለያዩ ቢባል... ጎዳናው ምን ይላል..." "ይታዘብ ፍርዱን ለሰው ልተው... ፍርዱን ለሰው ልተው..." እዚህ ጋር ስደርስ ቀጥ!!😌😃 ኧረ በፈጠራችሁ… ከዜማው አልፋችሁ ስንኙ የገባችሁ ሰዎች ካላችሁ... ጀባ በሉኝ! 🤔🙏🏿🥰 (ወይ ጉድ መሌን ለማድነቅ ደሞ ሌላ ሰበብ ጣለልኝ እጄ ላይ🤣😃)የሺመቤት ዱባለ @Beti.G @meki electronics @Fikir design 👗👗👗🧵🧵🧵 #fypシ゚

About