@s_m_i_t_i_a_n_t_a:

𝕊𝕞𝕚𝕥𝕚𝕒𝕟𝕥𝕒_🦈
𝕊𝕞𝕚𝕥𝕚𝕒𝕟𝕥𝕒_🦈
Open In TikTok:
Region: KZ
Monday 12 October 2026 09:40:35 GMT
41
14
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @s_m_i_t_i_a_n_t_a, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

=====
===== " በአንተ ላይ የመጡብህ ችግሮች እና መከራዎች አንተ ፈልገህ ያመጣሀቸው ሳይሆኑ ሰዎች የጣሉብህ ቀንበሮች ሊሆኑም ይችላሉ ። ( ማንም መራብ ፈልጎ አይራብም ። ማንም መኖር እየፈለገ አይሞትም ። ማንም መደሰት እየፈለገ መከራን ጎትቶ ቤቱ አያስገባም ። ( ይልቁንስ ከሰው ሰወኛ የወጡ ሰዎች የአንተን ደስታ ነጥቀው ለእነሱ ስለአደላደሉት እንጅ ! ( ይልቁንስ ከሰው ሰወኛ ያፈነገጡት የአንተን የምሳ እና የራት መንገድ ዘግተው ስለሚቋደሱት እንጅ ! ( ራስ ወዳድ ሰዎች ( ራስ ወዳድ ሰዎች ( ራስ ወዳድ ሰዎች ..............................))) የአንተን መንገድ እየዘጉ ስለሚቀሙህ ነው እንጅ አንተ ሰነፍ ሆነህ አሊያ መለወጥ የማትፈልግ ሆነህ አይደለም ። ታላቁን መፅሐፍ ቃል አስታውስ ! " ማንም የወንድሙን መንገድ ሊዘጋ ደንጋይ የሚቆልል ÷ እሾህ የሚተክል ወዮለት ! " ለራስህ .....! " ተቀምጦ የዋለ ጭንቅላት የሰይጣን ማደሪያ ይሆናል ! " ይላል እና ታላቁ መፅሐፍ ። እናም አንተም ተቀምጠህ ስትውል ጭንቅላትህ የሰይጣን ማደሪያም እንዳይሆን ! በወንድምህ መንገድ ላይ እኝቅፍት ላለመሆን ተጠንቀቅ ! yoni ነኝ

About