@azsxdc78902: Sentirte bien empieza por cuidarte mejor. #drcrown #bienestar #saludable #SelfCare #fyp

azsxdc7890
azsxdc7890
Open In TikTok:
Region: US
Monday 12 October 2026 15:11:00 GMT
449
2
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @azsxdc78902, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

~ናፍቆት ምን ያህል እንደሚያወዛውዝ...በፍቅር አለም ውስጥ የአይን ርሃብ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ በዚህ ዘፈን እንያለን ~ዘፈኖ ከኢንትሮው ጀምሮ እስከ አስቴር ድምፅ ዜማና ግጥሙን ጨምሮ....በአንድ ላይ ናፍቆትን ይገልፃሉ ፣ ያስታምሙታል....አንዳንዴ ስጋ ለብሶ ናፍቆት ይታያል በዚህ ዘፈን! ~እኔ በግሌ ናፍቆት ምን ይመስላል ተብየ ብጠየቅ
~ናፍቆት ምን ያህል እንደሚያወዛውዝ...በፍቅር አለም ውስጥ የአይን ርሃብ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ በዚህ ዘፈን እንያለን ~ዘፈኖ ከኢንትሮው ጀምሮ እስከ አስቴር ድምፅ ዜማና ግጥሙን ጨምሮ....በአንድ ላይ ናፍቆትን ይገልፃሉ ፣ ያስታምሙታል....አንዳንዴ ስጋ ለብሶ ናፍቆት ይታያል በዚህ ዘፈን! ~እኔ በግሌ ናፍቆት ምን ይመስላል ተብየ ብጠየቅ "አካል ሰው" የሚለውን ይሄን የአስቴርን ዘፈን ይመስላል ነው የምለው! ~በዚህ ዘፈን አቀናባሪውን ደረጀ መኮንን ፣ግጥምና ዜማ ደራሲውን አበበ መለሰን ፣ሳክሶፎኒስቱን ጥላዬ ገብሬንና ድምፃዊቷን አስቴር አወቀን እኩል የማደንቀበት ዘፈን ነው! ~ኢንትሮው ፣ ዜማው የአስቴር አዚያዚያም በቃ አንጀት ይበላል....ናፍቆትን ይገልፃል! . . . አስቴር አወቀ ~ "አካል ሰው"❤ ~በዘፈኑ አስቴር የምትወደው ሰው ቀርቶባት ትንቆራጠጣለች ደጅ ደጁን እያየች...የወዳጇን አይን ተርባለችና ለማየት እጅግ ናፍቃ ትጠብቃለች... አይኗን ወደ መንገድ ልካ እሱን ፍለጋ ቢንከራተትም እሱ ግን አልመጣም....ዓይኑን ሳታይ በመቅረቷና በመመለሷ እንዲህ ትለዋለች...         "ትመጣለህ ብዬ ስጠብቅህ           ከማዶ በላይ እህህ          ቀርተህ ስመለከት አንተዬ           ደጁን ደጁን ሳይ እህህ         ዓይኔ ሲንከራተት ላትመጣ           ከመንገድ ላይ እህህ         አጥቼህ ተመለስኩ ናፍቆቴ           ዓይንህን ሳላይ እህህ “ . . . . ~ታዲያ አስቴር ከወደደችና ካፈቀረች ..በፍቅር ቀልድ እንደማታውቅ ፣ ያልተሸነፈ ሰው መስላ ማስመሰል እንደማትችልና ፍቅሯን በግልፅ የምትናገርና የምታሳይ ሴት መሆኗን ትናገራለች...ታዲያ የምትወደውን ሰው ጠረን ከትራሷ ልብስ ቀርቶ...ስተኛ እሱን እሱን እንደሚሸታት አልፎ አልፎ የሽቶ ጠረኑን እንደሚያስታውሳትና ትዝታ እያሳቀያት ናፍቆት እየበዛበት መሆኑን እንዲህ ትነግረዋለች.... “እወዛወዛለው... አካልዬ ትዝታው በርክቶ ጠረንህ ከልብሱ.. አካል ሸጋ ከትራሱ ቀርቶ ፍቅር ከነካካኝ.. አካልዬ እኔስ ከወደድኩኝ መመለሻም የለኝ...አካልዬ አንዴ ከጀመርኩኝ” . . . ~አስቴር እንደሌሎቹ መውደዳቸው ማፍቀራቸው እንዳይታወቅባቸው እንደሚታገሉት አይነት አፍቃሪ አይደለችም...እንዳይኮራብኝ ምናምን ብላ ፍቅሯን አትደብቅም ፣ መሸነፏን መውደዷን አላሳይም አትልም...ተይዛ እንዳልተያዘች ድራማ አትሰራም....ከስሜቷ ጋር ግብግብ አትገጥም....በአጠቃላይ ካፈቀሩ ወዲያ መደባባቅ ምን ጥቅም የምትል ሴት ናት ለዛም እንዲህ ትላለች በታችኛው ስንኝ “ል.....ናዘዘዘው እንጂ አ.......ካል ሰው ዝምታስ ያስጠቃል እህህ እ........ራብ እየሰጠኝ የአ.......ካል ሰው መውደድ ያስጨንቃል እህህ ካፈቀሩስ ወዲያ ምን ያደባብቃል “ 2x . . . ~አስቴር "የምጨነቅልህ የማስብለህ ዘመዴ አንተ ነህ....የምወድህና የማፈቅርህ የያዝኩት በሆዴ የማስብህ አንተ ነህ " ትለዋለች የቀረባትን  የምትወደውን የናፈቃትን ሰው በታችኛው ስንኝ... “ዘመዴ አንተው ነህ ዘመዴ እህህ ዘመዴ ዘመዴ አንተው ነህ እህህ ዘመዴ የያዝኩህ በሆዴ” . . . . ~አስቴር ናፍቆት ሲወዘውዛት ውሃ ልቅዳ የሚል ምክንያት እየፈጠረች እሱን ለማየት ገባ ወጣ እንደምትል...ብርድና ፀሀይ ሳትፈሯ እሱን ብቻ ተርባ አይኑን ለማየት አስር ጊዜ ወጣ ገባ እያለች መንገድ መንገዱን እንደምታይ....እሱ ወዳለበት ሀገርና መንደር ፍለጋ እንዳትወጣ ደግሞ ቤተሰቦቿ አይደለም ፍለጋ ወጥታ አስር ጊዜ እሱን ለማየት ወጣ ገባ ለምትለውም እየተቆጧት መሆኑን እንዲህ ትገልፃለች.... “ውሃ ልቅዳ ብዬ ...አካልዬ ዘዴ እየፈጠርኩኝ ተወዛወዝኩልህ ..አካል ሸጋ ወጣ ገባ እያልኩኝ ቤቶቼም ተቆጡ ...አካልዬ እንዳልሄድ ወደ ሃገርህ መጣ ቀረ እያልኩኝ ...አካል ሸጋ በወጣሁኝ ቁጥር” . . . . “ስ.....ንቴ ተመላለስኩኝ አ.....ካል ሰው ምሽቱን በሙሉ እህህ ስ....ንት ጊዜ ዞርኩት አ....ካል ሰው ጓሮውን በሙሉ አካል ሰው ልቤን ከበራፉ እንደተወኩት ወድቆ ልቤን ከበራፉ እንደተወኩት ወድቆ “ ~በመጨረሻም በላይኛው ስንኞች ስንቴ ወዳጇን ለማየት ጓጉታና ናፍቃ ስንቴ ገባ ወጣ እንዳለች ፣ስንቴ ተመላልሳ ጓሮውን እንደዞረች ...እንደዛም ሁና ሳይመጣ በመቅረቱ...ልቧ በር ላይ  ቀርቶ  ዛሬም እሱን ጥበቃ ላይ መሆኗን ትናገራለች . . . ግጥምና ዜማ ~ አበበ መለሰ ቅንብር ~ ደረጀ መኮንን ሳክስፎን ~ ጥላዬ ገብሬ ✍️ Jah MC #aster #asteraweke #jahmc1 #ethiopianmusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @gigi_shebabaw fans

About