@taysyralmoustafa: #quran #عبدالرحمن_مسعد

قرآن| 𝑸𝒖𝒓𝒂𝒏
قرآن| 𝑸𝒖𝒓𝒂𝒏
Open In TikTok:
Region: LB
Monday 12 October 2026 14:34:03 GMT
5232
1256
19
35

Music

Download

Comments

muhammadfida1436
𝑸𝒖𝒓𝒂𝒏 ll قرآن :
جزاك الله خيراً 🤍
2026-10-13 02:48:20
0
.32lb4
﴿وَاغفِر لِأَبي﴾ :
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم
2026-10-12 17:39:32
0
xollx14
قران :
استغفرالله واتوب اليه
2026-10-12 22:28:00
0
ahmad.321111
﴿وَاذْكُر ربّك إِذَا نَسِيتَ﴾ :
أبدعت عيوني🫂🤍
2026-10-12 18:13:44
1
qu4ranlight
𝚀𝚞𝚛𝚊𝚗_𝙻𝚒𝚐𝚑𝚝 :
🌹
2026-10-12 15:13:22
2
kamran_khan_407
╭━━━━━━━━کامران خان ━━━━━━━━ :
❤️❤️❤️
2026-10-20 12:46:18
0
shahzadalibhatti408
شہزاد علی بھٹی❤️ :
🥰🥰🥰
2026-10-13 21:52:11
0
talhatmehmood64
talhat :
❤️
2026-10-21 00:30:14
0
qamaabdi12
Qemer :
[Hands open][Hands open][Hands open]
2026-10-14 02:17:07
0
king.messi.2
yahia._.itf :
❤️❤️❤️
2026-10-14 00:39:06
0
zwt0011
𖤍 ZWT 𖤍 :
❤️❤️❤️
2026-10-14 16:55:01
0
nbv.mna
NBV MNA :
🥰🥰🥰
2026-10-12 19:52:35
0
user58573525161248
Rashidi shabani :
💗💗🌹🌹
2026-10-12 14:45:14
0
alofa._._
الوف :
❣️❣️❣️
2026-10-12 14:43:47
0
khaledalmustafa06
خالد :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-12 14:40:51
0
ibraokach
IBRA Okach :
صلوا على الحبيب المصطفى صلى الله عليه وسلم
2026-10-14 11:06:15
1
To see more videos from user @taysyralmoustafa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የታላቁ ባለቅኔ «አያ ሙሌ» እውነተኛ ገጽታ _ ጋዜጠኝነት ሀቀኝነትን፣ ጥልቅ ምርምርንና ገለልተኛነትን የሚጠይቅ የተከበረ ሙያ ነው። አንድ ባለሙያ ጋዜጠኛ መረጃን ሳይመረምርና ሳይያዝ ከማሰራጨት ይልቅ እውነታውን ከወሬ ለይቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል። በቅርቡ በአንድ ቃለ-መጠይቅ ጋዜጠኛው ከአርቲስት ፀደንያ ጋር በነበረው ቆይታ «እኔ እንግዲህ የሰማሁትን ነው... አሉ እንግዲህ» እያለ ስለ ገጣሚና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ) ያነሳው አባባል የጋዜጠኝነትን ስነ-ምግባር ያጎደለና ፍጹም ያልተጣራ አሉባልታ ነው። ሰሞኑን ያየሁት ሸገር ራዲዬ ሸገር መዝናኛ የተሰኘው ፕሮገላይ ላይ  ወንድሙ ሀይሉ የተባለ ጋዜጠኛ ተብየ ከአርቲስት ፀደንያ ጋር በነበረው ቆይታ «እኔ እንግዲህ የሰማሁትን ነው... አሉ ነው» በሚል ሰበብ ስለ ታላቁ ገጣሚና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ) የተናገረው የዚህን ታላቅ ሙያ ድንበር የጣሰና ያልተጣራ አሉባልታ ነው። ጋዜጠኛው «ኪሴ ባዶ ሆኖ እናንተ በእኔ ግጥም ትጨፍራላችሁ ብሎ ድንጋይ ወረወረ» የሚል የቡና ላይ ወሬ እንደ እውነተኛ መረጃ ከማቅረቡ በፊት፣ ስለ አያ ሙሌ ስብዕና ጥቂት ቢመረምር(Fact-checking) ኖሮ እውነታው ከዚህ እጅግ የራቀ መሆኑን በተረዳ ነበር። ✓ ግን አያ ሙሌ ማን ነበር? (የምስክሮችና የሥራዎቹ እውነት) ፩. የተወደደ ስብዕና እና የመናኝነት ህይወት: ልጁ ሄዋን ሙሉጌታ «አባቴን ለምን መዘንጡን ተውክ ስለው፤ እስከዛሬ ስጋዬ ውስጥ ነበርኩ፤ አሁን ግን ዓለማዊ ህይወት በቃኝ ብሎኛል» በማለት እንደተናገረችው፣ አያ ሙሌ ለሥጋዊ ፍላጎት መኖርን ትቶ «የከተማው መናኝ» ለመሆን የበቃ ሰው ነው። ፪. ለጥበብና ለሰው ያለው ቅንነት: አያሙሌ በአደባባይ «ግጥሞቼን ማንም ሰው በባለቤትነት ሊወስዳቸው ይችላል፤ መፈለጋቸው ብቻ ለእኔ ይበቃኛል» በማለት ልፋቱንና ጥበቡን ለሌሎች በነፃ የሚቸር እንጂ «ኪሴ ባዶ ሆነ» ብሎ ድንጋይ የሚወረውር ስብዕና አልነበረውም። ፫. «እንዴት እኔ እያለሁ የራስ ጡት ይደርቃል» እኔማ ሰገል ነኝ የሚያዝያ ወገል ነኝ ደህና ሰንበት ማጣት ከአንተ ሚገላገል.. እናት የሰፋችው የአገርልጅ አገልግል ቲምም ብሎ ሞልቶ. . . ላይል ፈንገል ፈንገል ምንም የለኝ የግል እንዴት እኔ እያለሁ የራስ ጡት ይደርቃል እንዴት የጋሜ ሆድ ከአንጀቱ ይደርቃል . . . በ1977 ዓ.ም ድርቅ ወቅት ከተፈናቀሉ ወገኖች ጋር አብሮ በመቆም ኪሱ ውስጥ የነበረውን ሰጥቶ «እንዴት እኔ እያለሁ የራስ ጡት ይደርቃል?» ሲል የተቀኘ ሰብአዊ ሕሊና ያለው ገጣሚ ነው። የሙያ አጋሮቹ ስለ እሱ የተናገሩት አርቲስት አበበ ተካ፡ «ሙሉጌታ ለሃብት፣ ለክብርና ለዝና አይጨነቅም። ውሎው ከእሱ በታች ካሉት ጋር የመዋል ልምድ ያለው ትሁት ሰው ነው።» ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም፡ «ሙሉጌታ ራሱን የተወና ከራሱ ይልቅ ሰዎችን የሚያስቀድም (Selfless) ነበር።» ገጣሚ ዮሐንስ ገብረመድህን፡ «ስሙ ሳይፃፍ ብዙ ግጥሞችን የሰጠ ሰው ነው። ነገር ግን አሻራው በሁለት ስንኝ ማንበብ ብቻ ይታወቃል።» የዜማ ደራሲ አበበ ብርሃኔ፡ «ሙሉጌታ ደግ ከመሆኑ የተነሳ ግጥሞቹን ለብዙዎች በነፃ የሰጠ ታላቅ ሰው ነው።»  «ሙሉጌታ ሰወች በግጥሜ ለምን ተደሰቱ ብሎ ድንጋይ የሚወረውር አልነበረም ባይኖረው እንኳ ለምኖ መስጠትን በግጥሞቹ እንዲህ ሲል . . .የእነ ሀርቡ ጌታ በፍቅር አስግሮ ጦሙን ያድራል እሱ ለሰው ተበድሮ  . . . ገልፆታል። ✓ ለዚህም ነበር አያ ሙሌ «ቅዱስም ንጉሥም ነኝ» እያለ የሚናገረው። ራሱን መከላከል በማይችልበት ሁኔታ ውስጥ ያለን ታላቅ ባለቅኔ ባልተረጋገጠ አሉባልታ ስሙን ማደፍረስ ከአንድ ጋዜጠኛ ፈጽሞ የማይጠበቅ ተግባር ነው። እዚህ ላይ ምሰጋናየ ለፀደንያ ገ/ማርቆሰ ይህን የ”አሉ “ወሬ ሲያወራ አላውቅም ውሸት ምን ያደርጋል ብላ ኩም ላደረገችው❤️ ✍️ኪዲ የጂጂ #አያሙሌ  #ወሎ  #gigi_shebabawfan2  #gigishebabaw  #ethiopiamusic

About