@lifeandcoconuts: 🙏 #iweargarage #garagepartner @Garage Clothing #funny #relatable #viralll

K
K
Open In TikTok:
Region: US
Monday 12 October 2026 21:05:24 GMT
837
99
0
12

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @lifeandcoconuts, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ደብረ ማርቆስ - ዛሬ መንቆረር ነኝ‼
ደብረ ማርቆስ - ዛሬ መንቆረር ነኝ‼ "የታሪክ ማህደር፣ የጀግኖች ምድር... የጎጃም ዕንቁዋ ደብረ ማርቆስ! ጥንት በ1840ዎቹ በደጃዝማች ተደላ ጓሉ ዘመን 'መንቆረር' ተብላ የተቆረቆረችው ይህች ድንቅ ከተማ፤ የወርቅ ዘመኗ የጀመረው በንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ነው! ንጉሡ በ1870ዎቹ ታሪካዊውን የቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን አንፀው፣ ግርማ ሞገስ ያለው ቤተ መንግሥታቸውን ሲገነቡ፣ መንቆረር ስሟ ተለውጦ 'ደብረ ማርቆስ' በመባል የሙሉ ጎጃም የፖለቲካ፣ የሃይማኖትና የባህል መዲና ሆነች። ​ደብረ ማርቆስ የነፃነትም ተምሳሌት ናት! ጣሊያኖች የጦር ማዕከልቢያደርጓትም፣ እንደ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ያሉ የጎጃም ደግኖች ተጋድሎ አድርገውላት፣ አዲስ አበባ ነፃ ከመውጣቷ ቀደም ብሎ፣ በ1933 ዓ.ም የነፃነት አየርን ተንፍሳለች። ​ከነፃነት በኋላ የጎጃም ጠቅላይ ግዛት መዲና ሆና የቀጠለችው የጎዛምን እምብርት ደብረ ማርቆስ፤ ዛሬ የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ ነች። በታሪካዊ ቅርሶቿ እየተደነቀች፤ በታታሪ ልጆቿ እየተዋበች በዩኒቨርሲቲዋ: የትውልድ ሽግግርን :በኤርፖርቷ የአየር ትራንስፖርቱን በገፍ በሚቀርብ ምርት ነግዱ እያሳለጠች አሁንም በግርማ ሞገስ ታበራለች! ደብረማርቆስ‼ ማርቆሶች የት ሰፈር ናችሁ? ካህን ሰፈር ወይንስ አቡን ሰፈር :ባሶበር ወይንስ ሞጣ ሰፈር: ቅዳምን ናችሁ ውሰታ ሰፈር :- አባይ ኩኑ ወይንስ ሥላሴ ሰፈር አልያም መንቆረር :ሌላ የት ሰፈር ናችሁ? #WasuMohammed #breakingnews #foryou #tiktok #foryorpage @Suzan Ayele @የቅን ልቦች/yekin Liboch @Waስ @Temuniguse

About