Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dghthj6: #RoVเป็นเกมตลก #RoV #RoVThailand #เงามืดที่ไร้ผู้ใดหยุดยั้ง
DGHTHJ
Open In TikTok:
Region: TH
Tuesday 13 October 2026 16:59:24 GMT
31496
0
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.23MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.18MB
)
Watermark .mp4 (
6.1MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @dghthj6, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Honestly, I used to think a Costco job was just a job you do for a few months until something better comes along. Then you actually look at how the pay moves over the years, and it hits different. Not saying it’s easy work — it’s not. But the raises are real, and they keep stacking. And if you’re trying to save a little extra, you can also get a Costco gift card at GroceryPrize.com I’m curious what everyone else is making right now — whether it’s retail, warehouse, office, whatever. Drop your hourly number below and let’s see who’s actually getting paid 👇#costco #job #jobsearch
@Fernandinho Torres #fernandinhotorrescy
#بارزانی_ناسنامەی_گەلی_کورد #بارزانی_ناسنامەی_گەلی_کورد❤️🔥 #مزوری_هەمی_دنیا #هەولێر_سلێمانی_دەهۆک_ڕانیه_کەرکوک #hawler_slemani_dhok_karkuk_hallabja #هەولێر_سلێمانی_دهۆك_ڕانیه_کەرکوک_زاخۆ #بارزانی_ناسنامەی_گەلی_کورد💛🦅 #سەرۆک_بارزانی
Ein, "Ja" ist nicht immer ein Ja! 😂🙈 Männer, aufgepasst: Das ist eine Wissenschaft für sich! 👠Mädels, wir wissen doch alle was unser ,,Ja" wirklich bedeutet oder?😂😉🤫 #typischfrau #frauenlogik #alltag #humor
~ መስፍን አበበ ከ 22-24 የሚደርሱ አልበሞች ያሉት የቦክስ ጊታር ንጉስ የተባለ....የሚወደድ መምህርም የነበረ ሰው ነው! ~ለብዙ ዘፋኞችም መምህር የነበረ የሚገርሙ ዘፈኖች ያሉት...ጊታርን ለኢትዮጵያ ያስታዋወቀ....እንዲሁም ለልደት የዘፈነ የመጀመሪያው ዘፋኝ ነው! ~መስፍን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ በሰራው ልክ እውቅናንና የሚገባውን ያላገኘ ገራሚ ድምፃዊና የግጥምና ዜማ ደራሲ ነው! ~ዘፈኖቹ የብዙዎቻችን እናትና አባት ማስታወሻ ናቸው....ምክንያቱም የእነሱ ተመራጭ ድምፃዊ መስፍን ነውና! ~ዘፈኖች በቦክስ ጊታር ሲታጀቡ አጥንትን ዘልቀው ይሰማሉ...ልብ ላይ እርፍ ብለው መረጋጋት የሚሰጡም ናቸው!...በድምፁና በዜማው ውስጥ ደስ የሚል ሰላምና መረጋጋት አለ! ~ከምወዳቸው ውስጥ አንዱ "ናፍቆቴ" የተሰኘው ዘፈኑ ነው! ~ከናፍቆት ...ከትዝት ወደየትም መሸሽ አይቻልም! ~ናፍቆትና ትዝታን መጋፈጥ ደግሞ ቀስ በቀሰ እየደከሙና እየሰለሉም መሄድ ነው!....አቅም ያሳጣል! ~ናፍቆት በትዝታ ሲደገፍ ደግሞ ...መመንመን ነው!... ያለፈ ትዝታ ደግሞ በሙዚቃ፣ በሽቶ ጠረን ፣ በሳቅና በጨዋታ ፣ አብረን ባደረግናቸው ነገሮች ድንገት ተወስቶ ድጋሚ ቁጭት ፣ የህመም ሳቅ፣ ሀዘንና ሆድ መባስ ላይ...የድሮውን መናፈቅ ላይ እንወደቃለን! ~መስፍን አበበም "ናፍቆቴ" በሚለው ዘፈኑም...የሚወዳት ሴት ትዝታ ሲያስቸግረው...ከእሱ ርቃ ሄዳም እሱ ግን ድንገት አስተውሷት ...በትዝታዋ መቸገሩን ይነገረናል! ~ታዲያ በዚህ ዘፈን ትዝታዋ ያስቸገረው ምስሏ ፊቱ ድቅን እያለበትና እየመጣበት በናፍቆት የሚሰቃየው መስፍኔ....ይቺ ሴት ከእሱ ተለይታ ይሆን ወይ ደግሞ ሞታበት ግልፅ የሆነ ነገር የለም....ግን በጣም ከመናፈቁ የተነሳ እሷን የሚጠራት ራሱ "ናፍቆቴ" እያለ ነው! መስፍን አበበ ~”ናፍቆቴ” ❤ ~ታዲያ መስፍን ይችን ሴት ... አሁን ከእሱ ብትርቅም ግን አብረው በነበሩበት ጊዜ ያሳለፈው ህይወት በደስታም በሀዘንም ስአት...በቅደም ተከታል ምንም ሳይረሳ ሲመጣበት...መልኳ ውበቷና ገፅታዋ ፊቱ ላይ መሳል ሲጀምርበት እንዲህ ይላታል... “ተጠራ ትዝታሽ ተራራውን አልፎ ገፅታ ውበትሽ መጣ ተሰልፎ ......ዋ..መጣ ተሰልፎ ከወዲያኛው አገር ከዛኛው ተራራ መጣብኝ ትዝታሽ በተራ በተራ ...........ዋ.. በተራ በተራ” . . . ~ታዲያ ከተለያዩና ከተያዩ ብዙ አመት እንደሆናቸውና ዛሬ በድንገት እንዴት እንዳስታወሰት ለእሱ ራሱ ገርሞታል...ያለችው ከአድማስ ባሻገር እሩቅ ቢሆንም...ርቀት የማይገድበው ትዝታዋ ግን አድማሱን አቋርጦ መጥቶ እሱን ሲያስጨንቀው እንዲህ ይላታል ከታች ባሉት ስንኞች.. “ብዙ ዓመት አለፈኝ ቆየሁኝ ካየሁሽ ዛሬ እንዴት ሆነና ድንገት አስታወስኩሽ .... ዋ ድንገት አስታወስኩሽ እርቀሻል በጣም ከወዲያኛው ማዶ ታዲያ እንዴት ደረሰ ትዝታሽ ተራምዶ .....ዋ ትዝታሽ ተራምዶ “ . . . ~ይቀጥልና እጅግ የናፈቀትን ሴት ናፍቆቴ እያለ የሆነውን የደረሰበትን ያስረዳታል....ተራራውን አሻግሮ ሲመለከት ከዳመናው ላይ እሷ ያያ መስሎት መደንገጡን....አይኑ በሚያየው በሚመለከተው ነገር ላይ እሷን መሳሉን እንዲህ ይነግረታል ከታች... “ከተራራው ወዲያ .. ናፍቆቴ ከዳመናው ውስጥ.. ናፍቆቴ አንቺን ያየሁ መስሎኝ ...ናፍቆቴ ልቤ መደንገጥ ...ናፍቆቴ” . . . ~ማታ ተኝቶ እንቅልፍ አልወስደው ሲል እሷን እያሰበ ጣራ ጣራ ሲመለከትና ሲገላበጥ.. የእሷን ኮቴና ድምጽ የሰማና ጨላማውን ጥሳ ከእሱ ጋር የደረስች ሲመስለው ደግሞ...እንዲህ ይላታል.. “አልጋ ላይ ተኝቼ ..ናፍቆቴ እንቅልፍ አልወስድ ቢለኝ.. ናፍቆቴ ጨለማውን ጥሰሽ ...ናፍቆቴ የመጣሽ ሲመስለኝ...ናፍቆቴ” . . . ~ንቀጥልና ደግሞ እንደው በከንቱ ልቤ ይደነግጣል ያስባል እንጂ በዙሪያዬ እንደሌለሽና ተራራውን አቋርጠሽ ጨለማ ጥስሽ እንደልማጣሽ እኮ ልቤ ደህና አድርጎ ያውቀዋል...ይላታል! “ልቤ መደንገጡ ...ናፍቆቴ መሸበሬ ምን ነው ...ናፍቆቴ በዚያ አንቺ እንደሌለሽ....ናፍቆቴ ደህና አድርጎ እያወቀው...ናፍቆቴ” . . . ~ታዲያ የታችኛውን ስንኞች ስሰማ "ትዝታና ናፍቆት እንደዚህ ያስቸገረው ሙታበት ነው እንዴ?" ያስብለኛል...ምክንያቱም ከዳመናው በላይ እንደምትኖርና ድጋሚ እሷን ማየት እንደማይችልና መሰወሯን እንዲህ ይናገራልና... “እርቀሻል በጣም ከወዲያኛው ማዶ ታዲያ እንዴት ደረሰ ትዝታሽ ተራምዶ ..ዋ ትዝታሽ ተራምዶ ከአድማሱ ባሻገር ከዳመናው በላይ ምን ነው ተሰወረሽኝ አይንሽን እንዳላይ” . . ~ይቀጥልና ደግሞ ከማትጠፋበት ከእሱ ጎን ከመገኛው አለመኖሯን...ትዝታው ግን በዙሪያው አልጠፋ ብሎ እስከዛሬም አብሮት እንዳለ እንዲህ እያለ ይነግረናል... "እርቀሽ ከጎኔ ከምትገኝበት ተሰማ ትዝታሽ እኔ ባለሁበት ...ዋ ዛሬ ባለሁበት እርቀሽ ከጎኔ ከምትገኝበት ትዝታሽ ደረሰ እኔ ባለሁበት ...ዋ ዛሬ ባለሁበት" . . ~በመንገድ ሲሄድና ሲራመድ የሚያቸው ሰዎች ሁሉ እሷን እየመሰሉት መቸገሩን....አይኑ በሚያው ነገር ላይ እሷን እያሳለ ትዝታውንና ናፍቆቱን እየጨመረ እንዳሳቀያውም ይነገረናል በታችኛው ስንኝ... “በመንገድ ላይ ስሄድ... ናፍቆቴ ከሩቅ ሰው ሲመጣ ...ናፍቆቴ አንቺን ያየሁ መስሎኝ...ናፍቆቴ አይ ያየውት ጣጣ....ናፍቆቴ” . . . “ልቤ መደንገጡ ...ናፍቆቴ መሸበሬ ምን ነው ...ናፍቆቴ በዚያ አንቺ እንደሌለሽ....ናፍቆቴ ደህና አድርጎ እያወቀው...ናፍቆቴ” ~በመጨረሻም በላይኛው ስንኝ ታዲያ እሷ እንደሌለች እንደማትመጣ እያወቀ የልቡ መሸበሩና መደንገጡ ለምን እንደሆነ ራሱ ለራሱ እንዳልገባው ይነገረናል! ✍️ Jah Mc #mesfinabebe #jahmc1 #ethiopianmusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp @gigi_shebabaw fans
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy