@backroomgang: ตั้งใจๆ👩🏻‍💻💙 #SERISMASK #poporsapsiree #ปอป้อทรัพย์สิรี #เบื้องหลัง #มาส์กปอป้อ

backroomgang
backroomgang
Open In TikTok:
Region: TH
Wednesday 14 October 2026 02:53:44 GMT
757
37
3
2

Music

Download

Comments

manowkumas
ถุงทอง :
ค
2026-10-14 03:41:44
0
serisofficial
Seris :
💙💙💙
2026-10-14 03:33:13
0
poporstfan
poporst_fan :
🫶🏼
2026-10-14 05:30:07
0
To see more videos from user @backroomgang, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሩዝ በቲማቲም ዝኩኒ👉 @Melegna መለኛ   የማባያ አማራጮች ቂጣ 👉 @Melegna መለኛ  ዳቦ 👉   @Melegna መለኛ  የአበሳሰል መመሪያ እና የግብዓት እና የቅመም አይነት እና መጠን  የግብዓት አይነቶች እና መጠን  - 1 ተለቅ ያለ ካሮት  - 1 ተለቅ ያለ ድንች  -  1 ተለቅ ያለ ቲማቲም  - 2 ራስ ቀይ ሽንኩርት  - 2 ቃሪያ  ድንች እና ካሮቱን ስንጠብሰው በደን እ እንዲበስልልን አስቀድመን በውሃ እንቀቅለዋለን ውሃው ከፈላ በኃላ ለ5 ደቂቃ ያህል ትቀቅሉትን እና ታወርዱታላችሁ ።  - 5 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨምራችሁ አስቀድማችሁ ድንች እና ካሮቱን ትጠብሱና መካከለኛ ያህል ከተጠበሰላችሁ በኃላ ሽንኩርት እንዲሁም ቲምቲሙን ትጨምራላችሁ  - 2 የቀረፋ እንጨት  - 1 የዶሮ መረቅ (አዘገጃጀቱ ገፃችን ላይ ይገኛል) የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ (ትንሿ ማንኪያ) ልኬት  - 1 (ፓፕሪካ ፣ ሮዝሜሪ ፣ ቁንዶ በርበሬ ፣ ቀረፋ ፣ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት እና የዝንጅብል ዱቄት)  - 2 የቲማቲም ድልህ  - 1 ቁንጥር ጨው  - 2 የሻይ ብርጭቆ ሩዝ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው እና በውሃ እንቀቅላለን ( ሩዙ ከመብሰሉ በፊት ውሃ ከጨረሰባችሁ ከጎን ውሃ አፍልታችሁ አዘጋጁና ጠብ ጠብ እያደረጋችሁ ማብሰል ትችላላችሁ ።  #foryou #rice #habeshafood #ምግብአሰራር #ethiopianfood #veggie #vegan #ethiopian_tik_tok

About