@haileab.ameha:

Haileab Ameha Kefyalew
Haileab Ameha Kefyalew
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 05:35:14 GMT
203876
35543
542
2429

Music

Download

Comments

meto.aleka.t
መቶ አለቃ :
ዘንድሮ ህወኅት መንግስትን አስታጥቋል
2026-10-16 05:58:04
644
confusopia
CONFUSOPIA :
ግብጽዬ በወጣ ይተካልን!
2026-10-16 08:20:47
405
tsega5020
tsegatafesse123 :
ኤርትራ የሌላትን ነገር እንዴት ለወያኔ አስታጠቀች 😲
2026-10-16 06:05:39
403
cityzenal
🏆ᴄɪᴛʏᴢᴇɴs🩵 :
Yerasun armory yemareke bchegnaw regime😂
2026-10-16 14:13:00
0
user8150505269698
godanaw :
ብልጥግና የራሱን ጦር መሳሪያ እራሱ ፎቶ እያነሳ ማረኩኝ እያለ ያሳያል
2026-10-16 08:13:08
99
haron54
haron :
ተረት ተረት የብልፅግና 😂😂😂 24billion dollar 😂አረ ምን ይሻላቹዋል ይሄውም ራሱ ድራማ ነው obviously
2026-10-16 05:45:32
191
nuru.mohammed58
نوردن محمد :
ወላሂ አድም ቀን ግብፂ እኛን ታስታጥቃለች ብየ አስቤ አላቅም ነበር 😂😂 😁😁
2026-10-16 06:41:17
165
yoni_na
Jon :
እንዴት 😂😂
2026-10-16 06:28:09
63
ataklithaylemaryam0
ወዲ ስገም :
ፍሊሙ ቀጠለ ብልፅግና
2026-10-16 07:11:16
26
user1953010375262
zeytuna :
የአዲስ አበባ ህዝብ 27 አመት የተበዘበዘው የት ያረጉታል ለዚ ካላረጉት
2026-10-16 09:04:49
14
sarmender4
sarmender :
አይ መንግሥት ???????? በስንቱ እንፈር ዘንድሮ???? ከራስህ ስቶር እያወጣህ ? ዲፕሎማቶች የአንድ አመት የሳቅ ቀለባቸውን ሸቀሉ በለኛ-----
2026-10-16 08:57:13
10
kindi_shih
Kindi Shih :
Why are major medias not reporting this news well ?
2026-10-16 06:45:21
0
user6399633831407
pandora :
The cadre is back
2026-10-16 10:53:23
0
meysaw.dagmawi
Meysaw Dagmawi :
እንዴት ነው ህውሃትን የናቃችሁት 15 አመት በላይ የተዋጋ 27 አመት መንግስት የነበረ ድርጅት እንደነበር እረስታችሁት ነው ህውሃት ብቻውን አፍሪካ ውስጥ ካሉ ቡዙ ሀገራት በጦር አቅም ይበልጣል
2026-10-16 07:34:48
7
desyeabrha
ደስዬ የራያው :
እኔ ተስፋ ያጣሁበት ሞሃጀር 6 ማረክን ሲሉ ነዉ እንዴት ድሮን ካላቸው ሳይጠቀሙበት ቀሩ
2026-10-16 09:15:07
7
abenitheo
ABENI :
መከላከያ ሲገባ ያለ ጦርነት ነው ሚገባው TDF ሲወጣ ከ1 ቀን ወይም ከ2 ቀን ቡሃላ ነው ሚገቡት ስለዚህ እንዴት ብለው ነው ድሮን ሚያክል ጥለው ሚሄዱት
2026-10-16 06:01:02
61
kygo25526
kygo :
meches haileab yehe teftoh adelem 😁
2026-10-16 06:36:25
1
hustle7944
hustle :
24 billion birr new aba.
2026-10-16 06:06:48
2
danelasefa1
ኢትዮጵያ ሀገሬ :
የተማረከውን ወታደርስ ሂደው አያዩም
2026-10-16 05:44:43
23
ezana.nu.nu
@Ezana Nu Nu :
24 ቢሊዪን
2026-10-16 05:46:23
9
user7455365992461
user7455365992461 :
bro ጨዋታው አይጠፋሺም አይደል
2026-10-16 05:50:23
19
addis_hailemariam
Addis Hailemariam Ad :
ከራሳቸው የማረኩት ነው... ሌላ ከየትም አላመጡትም!
2026-10-16 06:31:37
8
dawitbenti
dawitbenti :
ምን ማለት ነው አታቺ?
2026-10-16 05:42:24
17
tizitana_birhan
"ትዝታ እና ብርሃን" :
ብራዘር ወርቋ እኮ ነው።
2026-10-16 05:49:04
12
yonibuna
yoni :
የኢትዮጵያ የመከላከያ የጦር አቅም 1.1ቢሊዮን ዶላር ነው ማይመስል ነገር ነው
2026-10-16 06:04:12
9
To see more videos from user @haileab.ameha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About