@thin.nhn1957: #arknights #アークナイツ #明日方舟 #anime #animation She's back Support the OG! space.bilibili.com/1812574186 BV: BV1zJpd6jEvZ

[落血桜・血残花・墓枯・死桜]…[死] |. C S
[落血桜・血残花・墓枯・死桜]…[死] |. C S
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 16 October 2026 06:28:36 GMT
7465
1382
70
241

Music

Download

Comments

taiskaia_pikmi
тайская пикми :
supreme leader
2026-10-16 22:39:23
0
wibu395
Tóp tóp ít thui :
2026-10-16 09:37:47
31
chorni_crob
Краб 🍅 :
ясненько
2026-10-16 20:22:21
4
filis1286
FiL :
con gái tôi đấy các dokutah ạ
2026-10-17 09:58:57
1
chill030812
wisadel :
2026-10-16 06:33:04
6
wiwi00413
wiwi :
2026-10-16 15:37:42
2
ripperdream2
Ripper :
2026-10-17 06:32:44
3
casperchen15
💀 :
2026-10-16 16:21:13
1
ilyavcrku4q
ilya_vasilenko :
2026-10-16 09:31:41
1
xenoblock
XenoBlock :
2026-10-18 03:55:13
0
saw_2005_12_13
ཌ࿅࿆夢ེ〄҉落࿅࿆ད :
2026-10-17 15:55:58
0
zntoocv3477
overgeared3 :
2026-10-18 05:30:34
0
sensei_858
『𝙏𝙋𝘾』"»𝙜𝙖𝙢𝙞𝙝𝙖𝙧𝙖«" :
2026-10-16 07:43:32
3
trangle8747
gấu Mèo :
2026-10-18 04:41:37
0
dex_397
DEX :
2026-10-16 09:20:15
1
ngoccccc.thanhhhhh2010
𝙏𝙝𝙖𝙣𝙝♡𝙠𝙚𝙢🍦💤 :
2026-10-18 05:10:32
0
kahgn_z
Kẻ ngốc cũng có mùa xuân🐧 :
ae lên
2026-10-17 16:08:25
0
taithanhgaming
ad tel vệ thần :
2026-10-17 13:10:05
0
estiar7
Artoria :
2026-10-18 05:48:29
0
alexmercer867
Lahai Roi :
2026-10-17 13:02:24
0
user44982475541012
น้ำ :
2026-10-17 12:20:29
0
kresstov
𝘬𝘳𝘦𝘴𝘴𝘵𝘰𝘷𝘷 :
2026-10-17 10:59:45
0
jsz33550336
✧白厄✦ :
2026-10-17 08:20:37
0
a.b_chuwu
Anthon Sandoval :
2026-10-17 05:57:45
0
hoang102947
Noi :
2026-10-16 10:12:53
0
To see more videos from user @thin.nhn1957, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ሐሙስ_መንኩሳ_ቅዳሜ_አረፈች  ​አንዲት ወጣት ልጅ በጣም ትታመማለች፤ ከህመሟ ለመዳንም ወደ ገዳም ትሄዳለች። ገዳም ገብታ ህመሟን ተቆቁማ መነኮሳትንና ነዳያንን በጉልበቷ ታግዝ ነበር። ገዳም በገባች በሁለተኛ ዓመቷ ከህመሟ ትድናለች። እናም ከጓደኛዋ ጋር ሆና ዋሻ ከዘጉት አባት ዘንድ ይሄዳሉ። ​የዚያን ጊዜም አባ
#ሐሙስ_መንኩሳ_ቅዳሜ_አረፈች ​አንዲት ወጣት ልጅ በጣም ትታመማለች፤ ከህመሟ ለመዳንም ወደ ገዳም ትሄዳለች። ገዳም ገብታ ህመሟን ተቆቁማ መነኮሳትንና ነዳያንን በጉልበቷ ታግዝ ነበር። ገዳም በገባች በሁለተኛ ዓመቷ ከህመሟ ትድናለች። እናም ከጓደኛዋ ጋር ሆና ዋሻ ከዘጉት አባት ዘንድ ይሄዳሉ። ​የዚያን ጊዜም አባ "ልጄ አንቺ መመንኩስ አለብሽ፤ ጓደኛዋን ደግሞ አንቺ ወደ ዓለም ተመለሽ፣ አግብተሽ ወልደሽ ፈጣሪን አገልግይ" ሲሉ… እሷ ማልቀስ ትጀምራለች። ​ለቅሶዋም "እኔ ሳልበቃ መመንኮስ አልፈልግም ነበር" የሚል ነበር። አባንም "እባክዎ ባይሆን ሰውነቴ እስኪደክም በጉልበቴ ላገልግል" ትላቸዋለች። አባ ብዙ ሊያሳምኗት ቢሞክሩም እንቢ ስትል፣ በመጨረሻም "አይሆንም፤ እመቤርሃን ተደጋጋሚ እንድትመነኩሽ መልእክቱን እንዳደርስሽ ነግራኝ ነው" በማለት በአባታዊ ተግሳጽ ያዝዟታል። ​እሷም ምርር ብላ እያለቀሰች፦ "እመቤርሃን እናቴ፣ የእኔ ጸሎት ይሄ ነበር? ምንኩስና ፈተና ነው። እኔ ደግሞ ፈተናውን መወጣት አልችልም። እባክሽ የማልወጣውን ፈተና አትስጭኝ። እባክሽ ልጅሽን ለምኝልኝ፤ በፈተና መውደቅ አልፈልግም። መመንኩስ አልፈልግም! ምንኩስናን ጠልቼው ሳይሆን ምንኩስና ስለማይገባኝ ነው" እያለች ከልቧ ታነባለች። ​ጊዜው ደርሶ "ከሰነፍ መስዋዕት መታዘዝ ይበልጣል" ነውና ለግላጋዋ ወጣት አምናበት ሐሙስ ትመነኩሳለች። ​ልመናን የማትረሳ ወላዲት አምላክም በፈተና እንዳትወድቅባት ወደ እሷ ያመጣት ዘንድ ልጇን ማልዳ ሐሙስ መንኩሳ በሦስተኛው ቀን ቅዳሜ ለታ መለስ አሸለበች፤ ከዚህ ዓለም ድካም አረፈች። ​ታሪኩ የተፈጸመው በ2016 ዓ.ም ነው፤ እኔ ደግሞ በ2017 ዓ.ም በዲማ ጊዮርጊስ ገዳም ጓደኛዋ የነገረችኝን ምስክርነት ሳልጨምር ሳልቀንስ እውነተኛ ታሪኳን አወራኋችሁ። ከታች ያለው ፎቶ ምሳሌ እንጂ ትክክለኛ የእሷ ፎቶ አይደለም። ​በሕይወቴ እንዲህ አይነት ቅናት ቀንቼ አላውቅም፤ የምር ብዙ ነገር የተማርሁበት ታሪክ ነው። ጓደኛዋ ስለልጅቷ ስትናገር "ደግ፣ ሩህሩህ የሚል አይገልጣትም፤ ሲበዛ በጣም ዝምተኛ ነበረች" ትላለች። ቀንም ማታም ብትሰራ አታክትም ነበር፤ በእሷ ልክ የበረከት ስራ የሚሰራ የለም። እጅግ ሲበዛ የክርስቶስ ፍቅር ነበረባት። ህመሟን ጉዳይ አትለውም፤ እረፍት የሚባል ነገር አይታይባትም ነበር። ቀን በሥራ፣ ማታ በጸሎት ትተጋ ነበር። ​"እኔ ይሄው ከቤቴ ከወጣሁ 7 ዓመት በየገዳሙ እዞራለሁ፤ ያተረፍሁት ነገር ግን የለም። እህቴ ሁሌም በአይኔ ትመጣለች" ነበር ያለችው። ​የምር በዚህ ዘመንም እኮ በየገዳሙ ትንግርት የሆኑ ሰዎች አሉ። መታደል እኮ ነው! እኛንም ለእንደዚህ አይነት የክብር ሞት ያብቃን።

About