@bpngb_: #xhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh #xuhuong #fyp #xuhuongtiktok

cận 2,75 độ
cận 2,75 độ
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 16 October 2026 09:49:09 GMT
6612
315
5
12

Music

Download

Comments

tduwc_
tittit :
gia nghĩa a
2026-10-16 10:30:24
1
miiuoii_2602
mi :
U là chời tui kĩu
2026-10-16 12:06:05
0
ka_iuuuu
k :
u là chời
2026-10-16 12:51:07
0
To see more videos from user @bpngb_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፡- ይህን አዲስ ቀን ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ ዛሬ በምስጋና የተሞላ ልቤን ይዤ ወደ ፊትህ እመጣለሁ፤ ስለ ምሕረትህ፣ ስለ ጸጋህ እና ስለማይለየኝ ፍቅርህ አመሰግንሃለሁ፡፡ 🌱ዛሬን ስጀምር፣ እያንዳንዱን ሐሳብ፣ ዕቅድ፣ ኃላፊነት እና ጭንቀት በእጆችህ እጥላለሁ፡፡ በህይወቴ ላይ ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለማድረግ ጥበብን፣ ነገሮች በዕቅዴ መሠረት በማይሄዱበት ጊዜ ትዕግሥትን፣ ወደ ፊት ለመቀጠልም ብርታትን ስጠኝ፡፡ 🌱ቤተሰቦቼንና የምወዳቸውን ሰዎች በፍቅር፣ በጤና፣ በሰላምና በበረከት አኑርልኝ:: 🌱በነገሮች ሁሉ አመስጋኝ ሆኜ እንድቆይ እርዳኝ፡፡ በጊዜህ እንድታመን እርዳኝ፤ እኔ ማየት ባልችልም አንተ እየሠራህ እንዳለህ እንዳስታውስ አድርገኝ አሜን😇  🌱በህይወቴ አንድ ነገር አውቃለሁ፤አምላኬ ያደረገልኝ ብዙ ነውና እወደዋለሁ!! አምላኬ ሆይ ስለሆነውም ስላልሆነውም ሁልጊዜ ከልቤ አመስግንሃለሁ።ተመስገን!   😇 የተደረገላችሁ ሁሉ አምላካችሁን አመስግኑት🙏🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About