@gerry.classical: @Gerry Ab - ጌሪ አብ 👈 እንሆ የሙዚቃዉ ምስል ድምፃዊ ዳን አብ 👉@DAN AB በህይወት አለ ጋሽ ለማ አረፈ ተብሎ የተሰራጨዉ የሀሰት ዜና ነዉ 🥀❤️ ለ25 ዓመታት ሲጠብቃት እርጅና የደረሰበት ፍቅረኛ… ዓመታት አለፉ፣ ፀጉሩ ሸበተ፣ ፊቱ ላይ የጊዜ አሻራ ታየ፤ እሷ ግን ከልቡ አልጠፋችም። ሰዎች ተስፋ ቁረጥ አሉት፤ እሱ ግን የሰጣትን ቃል አልረሳም። ለ25 ዓመታት በተስፋ ኖረ፣ በትዝታ አደረ፣ በፍቅር አረጀ። 🥀 እውነተኛ ፍቅር ውበት እስኪጠፋ የሚቆይ አይደለም፤ ዓመታት ሲያልፉም በልብ ውስጥ የሚኖር ነው። እሱ ያረጀው በዓመታት ብቻ አይደለም፤ በመጠበቅም ጭምር ነው። 💔🥀 ለማንኛውም የድምፃዊ ዳን አብ ልበምን ስሙት ሙዚቃዉን ስሰማ ይህ ሰዉ ስለመጣልኝ ነዉ የሐጠፍኩት #የፍቅርታሪክ #amharicmusic🎶🇪🇹🎵 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ትዝታ

Gerry Ab - ጌሪ አብ
Gerry Ab - ጌሪ አብ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 12:06:08 GMT
105725
11565
162
759

Music

Download

Comments

aroko219
aroko :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]ልክ ብላሃል ኣዎ እኔም ባይነኝ
2026-10-18 10:40:05
1
andualemgebremichael
andualemgebremichael :
yasazinal RIP
2026-10-17 09:43:10
0
user.deva.adesu
userdeva.adisu :
awo gd newu
2026-10-17 16:06:28
1
almina9778
Almina :
aye fkr zare abekelti🥺😭
2026-10-17 14:59:27
1
agumas.fentahun
goled marekat :
aw yetaflt💪💪💪💪💪
2026-10-17 17:48:12
1
kal.hermi
kal babena :
ዛሬ ሞተ አሉ እኮ እውነት ነው ንገሩኝ እስቲ 🥺🥺
2026-10-17 15:35:08
3
gerryofficial4
ጌሪ አብ :
volume 100 🥰
2026-10-16 16:54:07
4
birukie1921
Biruke 19🦅✍️ :
ምን አይነት ማፍቀር ነዉ እድሜ ልክ መጠበቅ😥
2026-10-17 05:00:11
9
getanehhabtam
Gech :
ግን እንዴት የሰው ልጅ ህይወት በፍቅር ምክንያት መጨረሻው ሞት ይሆናል አይይይይይዮ
2026-10-17 18:23:18
3
amanmula1
Lij aman 444 🐅🐅 :
አልሞተም ማርያምን አለ
2026-10-17 16:50:43
2
tijsha0
Arsenal💋💯🥰🥰🥰🥰 :
min aynet tesfa bnor new gin
2026-10-18 08:33:26
1
hiwo403
ሂwot :
ስለዚህ ሙዚቃ ቃል የለኝም 😥😥😥
2026-10-16 16:51:22
9
berlew3
B,E ያፄወቹ 👑 :
ሞተ እያሉ የሚያወሩትስ እውነት ነው
2026-10-18 03:43:33
1
ehqlv9x
E welio Akesta :
ሀሳብ ካንተ ጀግና ልብያለው ጀግና ደግሞ ፀሀፊ ቢገኝ 👍👍👍👍👍
2026-10-17 11:33:22
2
alem.coofi
alem coffe :
Ewnte xero hasabe nwe🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-10-17 09:01:16
1
feyera.asefa
Feyera Asefa :
1111🥰🥰🥰🥰
2026-10-16 19:50:30
2
mame223644
𝑚➰𝑟𝑎𝑝 𝑟𝑎𝑝®️𝑚𝑎𝑛⚔️ :
አለኮ
2026-10-17 18:22:52
1
user34168658686945
tamrat izuzu :
awe
2026-10-17 18:15:01
1
user9329856955299
Tibebu T :
😭😭
2026-10-17 03:44:03
1
lastagetanhe9o
lasta getaneh :
ጥሩ
2026-10-16 19:09:33
2
.helen641
helen :
2026-10-16 20:36:08
1
muzika.ac3
Muzika :
👏👏👏
2026-10-16 12:25:33
2
tadu426
tadu 2719&yabu :
ይገበዋል ትክክለኛ ወንድ በዝች ምድር
2026-10-16 17:50:27
5
robel.shiferawu
robel shiferaw :
በጣም አሪፍ ሐሣብ ይፃፍለት
2026-10-16 19:30:04
2
fmperfume51639
fm :
100 ktechale
2026-10-17 13:38:58
1
To see more videos from user @gerry.classical, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About