@user80333111659101: 😎😎💯

Raphael
Raphael
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 17 October 2026 10:38:23 GMT
425
10
1
0

Music

Download

Comments

titoharper1
Ty :
👑👑👑
2026-10-17 15:39:32
1
To see more videos from user @user80333111659101, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#በአንድ ወቅት ባልና ሚስት የጦፈ ጭቅጭቅ ዉስጥ ይገባሉ። የጭቅጭቃቸዉ መንስኤ ደግሞ የባል ደካማና ማየት የተሳናቸዉ እናት ነበሩ። የባሏን እናት እቤት አስቀምጣ መጦሩን አምርራ የጠላችዉ  ሚስት የሆነ ነገር ወሰነች። #አንድ ቀን በጠዋት ተነስታ ባሏን እንዲህ አለችዉ ፤ከናትህና ከኔ ምረጥ ካልሆነ አብረን አንቀጥልም ትለዋለች።ባልም ብዙ ካሰበ በኋላ እናቱን ጫካ ወስዶ ለመጣል ይወስናል። #በዚህም መሰረት እናቱን አዝሎ ጫካ ዉስጥ ወስዶ ጥሏት ይመለሳል።ይሄንን ድርጊት  በድብቅ ሲከታተል የነበረ የጫካዉ ሽፍታ ነበርና ልክ ልጁ ሲሄድ ሴትየዋ ጋር ይሄድና
#በአንድ ወቅት ባልና ሚስት የጦፈ ጭቅጭቅ ዉስጥ ይገባሉ። የጭቅጭቃቸዉ መንስኤ ደግሞ የባል ደካማና ማየት የተሳናቸዉ እናት ነበሩ። የባሏን እናት እቤት አስቀምጣ መጦሩን አምርራ የጠላችዉ ሚስት የሆነ ነገር ወሰነች። #አንድ ቀን በጠዋት ተነስታ ባሏን እንዲህ አለችዉ ፤ከናትህና ከኔ ምረጥ ካልሆነ አብረን አንቀጥልም ትለዋለች።ባልም ብዙ ካሰበ በኋላ እናቱን ጫካ ወስዶ ለመጣል ይወስናል። #በዚህም መሰረት እናቱን አዝሎ ጫካ ዉስጥ ወስዶ ጥሏት ይመለሳል።ይሄንን ድርጊት በድብቅ ሲከታተል የነበረ የጫካዉ ሽፍታ ነበርና ልክ ልጁ ሲሄድ ሴትየዋ ጋር ይሄድና " ልጅሽ እዚህ አስፈሪ ጫካ ዉስጥ ጥሎሽ ተመለሰ ነገር ግን አዝሎ ሲያመጣሽ ጀርባዉ ላይ ሆነሽ ቅጠል እየበጠሽ ስትጥይ አይቸሻለሁ ለምንድ ነበር እንደዛ ያረግሽዉ"? ብሎ ይጠይቃታል። #እናትም እንዲህ አለችዉ "ልጄ እኔን ጥሎኝ ሲመለስ መንገዱ ጠፍቶበት አዉሬ እንዳይበላብኝ ምልክት እንዲሆነዉ ነዉ"ብላ መለችለት።😥 #እናትነት በቃል አይገለፅም 😢ክብር ለእናቶቻችን ፤እናት ሺ አመት ትኑር 🥰🙏ይመቻቸሁ ማሜ ነኚ እንድብቻ!!

About