@entertainment_weekly: Have KJ Apa and Mr. Fantasy really patched things up? The actor tells EW what happened when the rivals recently met up. Just don't expect Mr. Fantasy to sit through Apa's new Jimmy Stewart biopic.

Entertainment Weekly
Entertainment Weekly
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 18 October 2026 01:05:44 GMT
2489
61
0
3

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @entertainment_weekly, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሥራዋ አጥጋቢ አይደለም።ከይዘቱ ይልቅ መያዣው ያስጨንቃታል።ከአልበሟ ይልቅ ሥለ አልበሟ የተወራው ይበልጣል። ግን ጥቂት ብቻ የተወራለት የደርባባዋ የማ አልበም ውስጥ ያለ አንድ ሙዚቃ ያለው እሴት ሙሉ «መጠሪያዬ» ውስጥ መኖሩን እንጃ🤗 ካለ ተንትኑልኝ፤ደግሜ ለመረዳት ዝግጁ ነኝ። ትክክል እኮ ናት! «ከሥብ ሥም ይሸታል፤ረቡዕ የወጣ ሥም አርብ አይመለስም»—ይላል አማራ! ግን ሥም በዘበኛ ወይም በዚህ ዘመን በካሜራ ጋጋታ አይጠበቅም።ሥራ ምሥክር ነው።ችሎታሽ ሥምሽን ይጠብቀዋል። አንች በምትፈጥሪው ግርግር ሰበብ አንድ ተራ ዩቱዩበር ጉዳይ አደረገሽ።መልሰሽ ጉዳይ አደረግሽው። ተበላሽ😥 የምታደንቂው ቴዲ አፍሮ በ90ዎቹ እንደ አንች ነገር የሚገንበት—እሱም ባገኘው አጋጣሚ ከእነ ሰይፉ ጋር በየ ቃለመጠይቁ የሚፋለም ሰው ነበር። ወደ ኋላ ገባው። ለጮኸው ውሻ ሁሉ እየዞረ መልስ መሥጠት እንደማይገባው ተረዳ።እናም ዝም አለ። በሥራው ይናገር ጀመረ። ዛሬ ሳልሳዊ ቴዎድሮስ እስከመባል ደረሰ። እንዲሁ ለምሳሌው ነው ያነሳሁልሽ። አንች ሙዚቃን ከዘፈንነት እልፍ ላለ ዓላማ የምታስቢው አይመሥልም።እናም የበነነው—የተነነው ያተራምስሻል። አይዟችን በቃ—ቬሮ❤

About