@ahmed.sojib2.0: আমি তোমার পাশে থাকবো সারাটাজীবন.. ☺️🤍

ভরপুর_কমেডি_বাজার96
ভরপুর_কমেডি_বাজার96
Open In TikTok:
Region: BD
Sunday 18 October 2026 09:08:38 GMT
69
11
2
15

Music

Download

Comments

siblu_vai_
✨ গেঁলেঁছঁ_মিঁয়াঁ ✨ :
🖤🖤🖤
2026-10-18 09:26:26
0
mdimranislam1443
🔥IMRAN🔥 :
☺️☺️☺️
2026-10-18 15:20:28
0
To see more videos from user @ahmed.sojib2.0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን በተለይም በቲክቶክ “የስጋ ዋጋ ይቀንስ! ካልሆነ አንበላም!” የሚለው ንቅናቄ (Challenge ) ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል። የዜጎችን የጋራ ኃይልና የሸማቹን ተቃውሞ ከማሳየት አንፃር ትልቅና ድፍረት የተሞላበት ጅምር ነው።  ሀሳቡ ጥሩ ነው፣ ግን...  ይህንን መርህ ከስጋ ባሻገር ወደ ሌሎች መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች (እንደ ዘይት፣ ዱቄት፣ ጤፍ እና ስኳር) ማስፋት ቢቻል ኖሮ ኑሮን ከማረጋጋት አንፃር፣ ካፒታሊዝምን እና ያለገደብ የሚናረውን የዋጋ ግሽበት ከመዋጋት፣ ደሃውንና አቅመ ደካማውን ከከፍተኛ የኑሮ ጫና ለማቃለል፣ ፍቱን መድኃኒት በሆነ ነበር። ግን ጥያቄው በውድ ዋጋ ስጋን ገዝተው የሚጠቀሙት አካላት ቲክቶክ ላይ ገብተው የእኛን የ“አንበላም” ቪዲዮ ያዩታል ወይ? ቢያዩትስ አንበላም ይላሉ? እንደ ድመቶቹ ንቀው ቢተውንስ እኛ በባዶ ሆድ “አንበላም” ብንል፣ ሻጩና የገበያው ባለቤቶች “ይሁንልን” ይሉን ይሆን? ወይስ ጩኸታችን ከማህበራዊ ሚዲያ ገፅ አልፎ በኪሳችንና በሆዳችን ላይ ብቻ የሚያርፍ ሸክም ሆኖ ይቀራል? ለማንኛውም ጅምሩ ጥሩና የጋራ ንቃተ-ህሊናን የሚፈጥር ነው። ሕዝብ ሲተባበር የማይችለው ነገር የለምና፣ ይህ ቻሌንጅ ከTiktok ዓለም ወጥቶ በገሃዱ ገበያ ላይ ተፅዕኖ ማሳደር ይችል ይሆን? እናንተስ ምን ትላላችሁ? የስጋ አንበላም ቦይኮቱ ውጤት ያመጣል ወይስ እንዲሁ ስጋ እንዳማረን ይቀራል? ሃሳባችሁን አጋሩን! #ስጋቤት #ጥሬ_ስጋ #ቡና #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ግጥም

About