@hereyougoyt: How do some people draw like thisssss. I also really want a professional artstyle too, anyone know any good ones? #art #artist #creatorsearchinsights #fypシ #xyzbca

HereYouGo
HereYouGo
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 18 October 2026 15:25:08 GMT
560
13
3
0

Music

Download

Comments

artomicbomb
( ˶°ㅁ°) !! :
Do you have any inspo pics? What style are you going for?
2026-10-19 01:47:10
0
artomicbomb
( ˶°ㅁ°) !! :
The art you posted isn’t bad, or far off. :) If you want, we could DM and I could try my best to help you, but I’m no pro. Otherwise, I’d recommend looking to pinterest or old TikTok for inspo. Something like 2020-2022 alt artstyle
2026-10-19 01:49:56
0
To see more videos from user @hereyougoyt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በስልክ ስናወራ የነገረችኝን ነገር አምኖ መቀበል ከበደኝ።እራሴው
በስልክ ስናወራ የነገረችኝን ነገር አምኖ መቀበል ከበደኝ።እራሴው "ችግር የለውም ንገሪኝ" ብዬ አበረታትቻት ከነገረችኝ በኋላ መናገር አቃተኝ። ረዘም ላሉ ሰኮንዶች ዝም አልኳት። . . ግራ ተጋብታ "አውቃለሁ ደስ አይልም ግን በቃ ከሌላ ሰው ከምትሰማው እኔው ልንገርህ ብዬ ነው። ምንም ልደብቅህ አልፈልግም ስለኔ ሁሉንም ነገር ማወቅ አለብህ" አለችኝ። "እሱማ ልክ ነሽ ሀሳብሽ ይገባኛል በቃ ይሄን ነገር እንርሳው" ብዬ ምንም እንዳልመሰለኝ ለማስመሰል ሞከርኩ።ከዚህ በላይ ምንም ማውራት አልቻልኩም። ምላሴ ተሳሰረ። "በቃ በኋላ እደውልልሻለሁ" ብያት ስልኩን ዘጋውት። አንዳች ነገር ውስጤን ሲሰብረው ተሰምቶኛል። . . "የምወዳት ልጅ ከሌላ ሰው ጋር ተኝታ እንደነበር...የሌላ ሰው ገላ አቅፋ እንደነበር... እንዴት ነው አምኜ መቀበል የምችለው?" እራሴን እጠይቃለሁ። ከዚህ በላይ ነገሩን ከባድ የሚያደርገው ደግሞ አብራቸው የተኛቻቸው ሰዎች እኔ የማውቃቸው ሰዎች መሆናቸው ነው። ይሄን ሳስብ እልህ አይሉት ቅናት አላውቅም ግን እንባዬን አመጣው። በስለት እንደተወጋው ያህል ተሰማኝ። አመመኝ። . . "እኔ እጇን እንኳን ለመያዝ ይቅርና ለመንካት የምፈራውን ሌላው ግን...." ሀሳቤን ሳልጨርስ እንባ ቀደመኝ። "በቃ ቺት አደረገችብኝ ማለት ነው?" አልኩ። "ኧረ ይሄ ያለፈ ታሪኳ ነው" እራሴን ለማረጋጋት ሌላ ሀሳብ "ያለፈ ታሪኳስ ቢሆን እንዲ እያፈቀርኳት በእኔ ላይ??" አይምሮዬ ውስጥ የማያባራ መልስ የሌለው ጥያቄ ተፈጠረ። . . "ግን ለምን? ለምን በእኔ ላይ?" ብዬ ልጠይቃትም ፈለኩ። ግን ምን ዋጋ አለው ያለፈ ታሪኳ ነው። ባለፈ ታሪክ መወቃቀስ አይቻል። . . ችግር የለውም ንገሪኝ ብዬ እራሴን ችግር ውስጥ ከተትኩት። የእኔና የእሷ ነገር ብዙም እንደማይቆይ የተረዳሁት የዚህ ቀን ነበር። . . ሁላችንም ያለፈ ታሪካችን ያለፈ ቢመስለንም ሁሌም ይከተለናል። #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #viralvideo

About