@elenagaleandro: metro

elenagaleandro
elenagaleandro
Open In TikTok:
Region: PA
Sunday 18 October 2026 17:23:44 GMT
67875
4107
57
88

Music

Download

Comments

mthopper1
mthopper1 :
Does this metro ever stop ?? 😳😂😂😂
2026-10-18 17:30:17
3
bto6015
bto :
Ángela Aguilar
2026-10-19 14:31:59
3
yanderrangel1
yanderrangel1 :
que bella eres nené
2026-10-20 13:45:52
1
jorge.pablo3200
Jorge Jacq. :
esta bellisima la niña 😍
2026-10-23 17:03:35
1
christianojeda564
Duende :
muy linda 🤩
2026-10-19 13:36:36
1
jskskdj.sjklxld
Jskskdj Sjklxld :
tatuuuu en puerta bb 😍😘
2026-10-19 11:52:49
2
user5517298687110
dave :
beauitful
2026-10-20 22:12:59
1
pejelagarto_04
Pejelagarto :
Tiene Google?
2026-10-20 17:51:18
1
maurocolmb
Monito :
que buena vibra😂😂
2026-10-21 00:59:13
1
devon966
Devon :
Yo te llevo a tu casa
2026-10-19 14:22:27
1
lion.junior10
Simojun10r :
2026-10-18 17:27:06
5
user9863056869313
Luis peña :
que mujer tan hermosa 🥰😘 saludos
2026-10-28 10:05:01
0
allmydreamis
知道了 :
2026-10-23 02:00:15
0
jugobadrack
JuGoBaDrack :
2026-10-21 23:35:18
1
tomo.sayama
tomo sayama :
👍NICE
2026-10-19 15:29:15
1
hctortapia15
Tobi :
2026-10-21 04:39:28
2
techeraandres2
techeraandres2 :
2026-10-20 01:24:55
1
dos.caras23
dos caras :
♥️
2026-10-18 23:46:09
1
user513225673
user8156273632898 :
😍😍😍😍😍😍
2026-10-22 13:14:53
0
www.tiktok.comogta6
Antonio :
madre mía 😲
2026-11-01 18:56:52
0
danieamm5fw
ダニエル :
可愛いすぎる💕
2026-10-24 04:10:48
0
clownxd12
clownxd12 :
2026-10-22 14:13:05
0
dayrontuloquito
que tipitoo :
hilitos deven ser
2026-10-27 14:11:37
1
user580603743470
user580603743470 :
Tus rodillas te delatan!!! Te encanta..... 😍😜😜😜😜
2026-10-21 22:48:20
2
tfmaster_
FLove :
version sin botas, ni calcetas por favor 🙏😭🙏
2026-10-20 18:27:07
2
To see more videos from user @elenagaleandro, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

   መሶበ ወርቅ ንጹሕ          ንጹሕ የወርቅ መሶብ      ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ በውዳሴ ማርያም ዘሰንበተ ክርስቲያን(የእሁድ) ላይ  በግእዙ፦
   መሶበ ወርቅ ንጹሕ          ንጹሕ የወርቅ መሶብ      ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ በውዳሴ ማርያም ዘሰንበተ ክርስቲያን(የእሁድ) ላይ በግእዙ፦ "አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ ንጹሕ እንተ ውስቴታ መና ኅቡዕ ኅብስት ዘወረደ እም ሰማያት ወሃቤ ሕይወት ለኩሉ ዓለም" ወደ አማርኛ ሲመለስም፦  "የተሰወረ መና ያለብሽ  ንጹሕ የወርቅ መሶብ አንቺ ነሽ።መናም ከሰማይ የወረደውና ለዓለም ሁሉ ሕይወትን የሚያድለው ኅብስት ነው። ቁ.4 በማለት እመቤታችንን አወድሷታል። ትርጓሜው(ምሥጢሩም)፦ መሶበ ወርቅ የእመቤታችን ምሣሌ ሲሆን፤ ወርቁም የንጽሕናዋ የቅድስናዋ  ምሣሌ ነው።ቅድስት ድንግል ማርያም ንጽሕተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን ማለትም፦ ከንጹሐን ይልቅ የነጻች፤ ከተለዩትም የተለየች እንደሆነች ይታወቃል፣ ይታመናልም። ከሰማይ የወረደ ኅብስት(መና)  የተባለውም ምግበ ነፍስ ማለትም፦ ዘለዓለማዊ የነፍስ ምግብ  የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።       ይህንንም ራሱ ጌታ በማይሻረው ቃሉ፣ በቅዱስ ወንጌሉ እንዲህ ሲል አስተምሮናል። "የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድ ለዓለምም  ሕይወትን የሚሰጥ ነውና" ዮሐ.6፥33  አያይዞም በቁጥር 35 ላይ "የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም።በእኔ የሚያምንም ሁል ጊዜ ከቶ አይጠማም። ዮሐ. 6፥ 35 ሲል ተናግሯል።        ዝቅ ብሎ በዚሁ የወንጌል ክፍል ላይ "የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ። አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም ።ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው። ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ።ሰው ከዚህ እነጀራ ቢበላ ለዘለዓለም ይኖራል። ዮሐ.6፥ 48-51። አምላካችን ለእኛ ለልጆቹ በሁለት መልክ ነው የነፍስ ምግብ የሆነን፦ ፩ኛው  "ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ኹሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም" ማቴ.4፥4 በማለት ሕይወት የሆነውን ቅዱስ ቃሉን በመስጠት ሲሆን ፪ኛም፦ "እኔ ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው። እውነት እውነት እላችኋለው የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችኹ ደሙንም ካልጠጣችኹ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም።      ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው።እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሳዋለው።      ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።      ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል።እኔም በእርሱ እኖራለሁ"። 51-56     በማለት በልተነው ዳግም የማያስርበንን ጠጥተነውሞ ዳግም የማያስጠማንን የዘለዓለም ምግብ የሆነውን ቅዱስ ሥጋውን እንዲሁም የሕይወት መጠጥ የሆነውን ክቡር ደሙንም በመስጠት ነው።        ይህንን ዘለዓለማዊ ሕይወት የሚገኝበትን ቅዱስ ሥጋውን እና ክቡር ደሙን ጌታ ይዞት የመጣው ከሰማይ ሳይሆን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ፣ ከደምዋ ደምን  በመንሳት(በመውሰድ) ስለሆነ እርስዋ የኅብስት ማኖርያ በሆነው በንጹሕ መሶበ ወርቅ ተመስላለች። @eyasu waltengues @Tibebe yiheyis @Eden Israel @Mekdes dejene Zena @Ermi_art #መሶበወርቅ

About