@toolsmanjason: Shop your favorite items on Temu at low prices with great discounts.

ToolsManJason
ToolsManJason
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 18 October 2026 23:37:19 GMT
21
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @toolsmanjason, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱ወላጆቻችን ገንዘባቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውን፣ ውበታቸውን፣እድሜያቸውን ሁሉ ለእኛ በመስጠት በፍቅር መስዋት ከፍለው አሳድገውን ዛሬ እኛ ከስራቸው ስንርቅ ለየግል የህይወት ሩጫ ደፉ ቀና ስንል እነዛ ብዙ የሆኑልንን ቤተሰቦች እርሰተናል።  🌱በዚህ ዘመን ሰው እንኳን ከቤተሰቡ ጋር ከራሱም ጋር ጊዜ እንዳይኖረው ቴክሎኖጂ ፈተና ሁኑበታል።ከዚህ ባለፈ ደግሞ ሁሉም ሰው በሥራ፣ በገንዘብና በየቀኑ ለሚገጥሙን የህይወት ተግዳሮቶች ስንሮጥ፣ የእለት ከእለት  ችግሮቻችንን ለመፍታት በስራ ስንጠመድ አንዳንድ ጊዜ እኛን የሚወዱንን ሰዎች፣ቤተሰቦቻችንንና ወዳጆቻችንን ሰላምታ ለመጠየቅ እንኳን እረስተናል። 🌱ቤተሰብ ማለት በችግር ጊዜ ብቻ የምንፈልገው ሰው አይደለም። በደስታችንም ሆነ በሀዘናችን ከጎናችን የሚቆም እኛም ልንቆምላቸው የሚገባ አንዱ የሕይወታችን ክፍል ነው። 🌱ወላጆቻችን እንጠይቅ፣ወንድምና እህቶቻችንን እናነጋግር፤የቤተሰቦቻችንን ደስታና ሀዘን እንካፈል፣በትንሽ ነገር አንለየይ፣እንከፉፈል፤ ወንድም በወንድሙ ላይ ንቀትን አየሳይ፣በቤተሰብ መሀል ጥፉት እንኳን ቢኖር ኩርፊያና ጥላቻ አይኑርብን።ቤተሰባዊ ግንኙነታችን እንጠብቅ እናክብርም። 🌱ቤተሰቦቻችንን እንደምንወዳቸው ለማሳየት ትልቅ ሀብት አያስፈልግም። የእግዚአብሔር ሰላምታ፣ የአክብሮት ጥሪ፣ በያሉበት ደህንነታቸውን መጠየቅ፣ ማቀፍና ከልብ የሚወጣ ቃል ብዙ ትርጉም አላቸው።ሳንሰስት፣ሳንተፉፈር በቁም እየለን ፍቅራችንን እንግለፅላቸው!!  ✅እስኪ ዛሬ ይህ ፅሁፍ የደረሰው ሰው ሩቅ ላሉ ቤተሰቦቻችሁ ስልክ በመደወል፣ በቅርብ አብረዋችሁ ላሉት ደግሞ በማቀፍ  ፍቅራችሁን በእኔ ስም ግለፁልኝ በመንፈስ አመሰግናችኋለሁ🙏🏾  እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About