@allieee_lynn:

Allegra Lynn
Allegra Lynn
Open In TikTok:
Region: US
Monday 19 October 2026 20:24:08 GMT
19646
1910
29
92

Music

Download

Comments

user4862240542958
metroexodus21 :
name plz?
2026-10-20 08:02:44
31
many.perez41
Many Perez :
Natural
2026-10-20 10:47:57
0
user2928239448171
sudak032 :
full vid?
2026-10-20 08:01:01
0
stephencox627
stephen cox :
magnificent 🥰🥰
2026-10-20 08:12:48
0
rafapawlik
rafapawlik :
Hi princess ♥️♥️♥️
2026-10-20 08:38:11
0
freddeh01
freddeh01 :
pure perfection!!
2026-10-19 20:33:01
3
tcoll71
Tcoll71 :
Oh mercy
2026-10-19 20:27:28
0
juniorramos212
Junior Ramos :
perfect
2026-10-19 20:28:12
0
mrva29319
MRVA :
Bomba....[Aura]
2026-10-19 20:30:54
0
michaelriga1
Michael Riga :
2026-10-19 21:16:16
0
78_aintnoway
78_aintnoway :
Masterpiece
2026-10-19 20:51:40
0
case_hg57
Casehg57 :
First
2026-10-19 20:25:50
0
markkito12
Markito :
Madre santisima...
2026-10-19 20:27:51
0
javiermorenomoren80
javiermorenomoren80 :
perfecta
2026-10-19 20:30:03
0
doyoh88
Thanka :
[Красное сердце][Огонек][Роза][Красное сердце][Роза][Красное сердце][Роза][Красное сердце][Красное сердце][Огонек][Роза]
2026-10-19 20:27:39
0
iyas1074
ilyas10 :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-19 23:55:45
0
kartrus
user1539134265615 :
I tak powinny wyglądać modelki
2026-10-19 21:24:21
0
chanrlinare
xan :
curvis las mejores[Cara muy sonriente]
2026-10-20 08:12:40
0
user656775853
Sher Dil brand 🥰🥰🥰🥰🥰 :
2026-10-20 10:32:16
0
michaelriga1
Michael Riga :
2026-10-19 21:16:19
0
ptgakbar
804 :
❤️❤️❤️
2026-10-20 04:25:14
0
bigmac9564
Mac Prochaska :
🔥🔥
2026-10-20 01:32:52
0
raees3870
(R A E E S) ✨ :
🥰🥰🥰
2026-10-20 10:28:24
0
johnboy13120
johnboy13 :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-20 06:21:02
0
user4309009286917
: :
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
2026-10-19 20:30:11
0
To see more videos from user @allieee_lynn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ #አብዱላሂ አደምና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ጕብኝት አደረጉ።
የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ #አብዱላሂ አደምና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ጕብኝት አደረጉ። "ተኣኀዉ ዘምስለ ኵሉ = ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ!" ሮሜ. ፲፪፡፲፰ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ #አብዱላሂ አደም፣ ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር፣ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ኀላፊ አቶ አብዱልጀዋድ መሐመድ'ና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ዛሬ ጥቅምት ፲/፳፻፲፱ ዓ/ም በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በአካል ተገኝተው ከሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት የሥራ ኀላፊዎች ጋር ትውውቅ አድርገዋል። በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤትም የሀገረ ስብከቱ የየክፍሉ ኀላፊዎችና ሠራተኞች፣ የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎችና ጸሓፊያን፦ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ #አብዱላሂ አደም'ንና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎችን በክብር ተቀብለዋል። የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መጋቤ ሠናያት ቀሲስ #ኀይለማርያም ገብረ ሚካኤል ለክቡር ከንቲባ አቶ #አብዱላሂ አደም'ና ለከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የእንኳን ደኅና መጡ መልእክትን ያቀረቡ ሲሆን የሀገረ ስብከታችን ሊቀ ጳጳስ የብፁዕ አቡነ ልዩ መልእክትንም አድርሰዋል። ክቡር ከንቲባ አቶ አብዱላሂ አደም'ም በመቀጠል ንግግር ያደረጉ ሲሆን "ድሬዳዋ ሁሉም ሰው በእኩልነት የሚኖርባት የፍቅር ከተማ መሆኗን አውስተው የሃይማኖት አባቶችን በማነጋገር አስፈላጊውን ነገር ሁሉ በማድረግ ከጎናቸው ለመቆም ቃል የምንገባበት ነው።" ብለዋል። በመቀጠልም "የሃይማኖት አባቶች ሀገርን ለመገንባትና ሰላምን ለማስጠበቅ ከፍተኛ ሚና ስላላቸው አንድ ላይ አመርቂና ውጤታማ ሥራዎችን እንሠራለን" ብለዋል። በማያያዝም ስለ ተደረገላቸው ቀና የሆነ አቀባበል ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በመጨረሻም በብፁዕ አቡነ መመሪያ ሰጪነት በዐጭር ጊዜ ተሠርቶ የተጠናቀቀውን የሀገረ ስብከቱ ሁለገብ አዳራሽ፣ ዕድሳት የተደረገላቸውን የሀገረ ስብከቱ ጠቅላላ ቢሮዎች፣ ቀደም ሲል ተመርቆ ሥራ ላይ የሚገኘውን የሀገረ ስብከቱ ሀብት የሆነውንና ለከተማው ማኅበረ ሰብእ እጅግ ሰፊና አመርቂ አገልግሎትን እየ ሰጠ የሚገኘውን ኢስተርን ሆስፒታልን ጐብኝተዋል። 📢 ለፈጣንና ተአማኒ መረጃዎች ➩የፌስ ቡክ ገጻችን 👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61563382452089 ➩የቲክቶክ ገጻችን👇 https://www.tiktok.com/@ddhagersebektmedia ➩የቴሌግራም ገጻችን👇 https://t.me/ddhageresebket @አንቀጸ ሕይወት ሚዲያ @ምክሐ ደናግል official ሚድያ @መሠረተ ሕይወት ሚዲያ @ሐመረ ኖኅ ሚድያ @Fre Amde Haymanot @ውሉደ ብርሀን Official @ዐምደ ሃይማኖት ሚድያ @ጽርሐ ጽዮን @ፍኖተ-ጥበብ @ፍኖተ ሰማዕታት ሰ/ት/ቤት

About