@targol.bolandgham: @Artin آرتین ببیننننن

Targol
Targol
Open In TikTok:
Region: IR
Tuesday 20 October 2026 09:51:18 GMT
1751
141
4
1

Music

Download

Comments

user6050718470036
بکن هیتر های نیما تکیدو کومان :
باز نشانی کرددد
2026-10-20 10:35:42
0
amir.khan.kz5
Amir Khan kz :
💜
2026-10-20 12:02:37
0
targol.bolandgham
Targol :
😁😁😁
2026-10-20 12:40:43
0
To see more videos from user @targol.bolandgham, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱ወላጆቻችን ገንዘባቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውን፣ ውበታቸውን፣እድሜያቸውን ሁሉ ለእኛ በመስጠት በፍቅር መስዋዕት ከፍለው አሳድገውን ዛሬ እኛ ከስራቸው ስንርቅ ለየግል የህይወት ሩጫችን ደፉ ቀና ስንል እነዛ ብዙ የሆኑልንን ቤተሰቦች እርሰተናል።  🌱በዚህ ዘመን ሰው እንኳን ከቤተሰቡ ጋር ከራሱም ጋር ጊዜ እንዳይኖረው ቴክሎኖጂ ፈተና ሁኖበታል።ሁሉም ሰው በሥራ፣ በገንዘብና በየቀኑ ለሚገጥሙት የህይወት ተግዳሮቶች ከፍ ዝቅ ስንል፣ የእለት ከእለት  ችግሮቻችንን ለመፍታት በስራ ስንጠመድ አንዳንድ ጊዜ እኛን የሚወዱንን ሰዎችን፣ቤተሰቦቻችንንና ወዳጆቻችንን ሰላምታ ለመጠየቅ እንኳን እረስተናል። 🌱ቤተሰብ ማለት በችግር ጊዜ ብቻ የምንፈልገው ሰው አይደለም። በደስታችንም ሆነ በሀዘናችን ከጎናችን የሚቆም እኛም ልንቆምላቸው የሚገባ አንዱ የሕይወታችን ክፍል ቤተሰብ ይባላል። 🌱ወላጆቻችን እንጠይቅ፣ወንድምና እህቶቻችንን እናነጋግር፤የቤተሰቦቻችንን ደስታና ሀዘን እንካፈል፣ለዚህ ጊዛዊ ለአላቂና ጠፊ ነገር ብለን ከቤተሰቦቻችን ጋር አንለየይ፣በጥቅም አንከፉፈል፤ ወንድም በወንድሙ ላይ ንቀትን አየሳይ፣በቤተሰብ መሀል ጥፉት እንኳን ቢኖር ኩርፊያና ጥላቻ አይኑርብን።ቤተሰባዊ ግንኙነታችን እንጠብቅ እናክብርም። 🌱ቤተሰቦቻችንን እንደምንወዳቸው ለማሳየት ትልቅ ሀብት አያስፈልግም። የእግዚአብሔር ሰላምታ፣ የአክብሮት ጥሪ፣ በያሉበት ደህንነታቸውን መጠየቅ፣ ማቀፍና ከልብ የሚወጣ ቃል ለቤተሰብ ብዙ ትርጉም አላቸው።ሳንሰስት፣ሳንተፉፈር በቁም እያለን ፍቅራችንን እንግለፅላቸው!!  ✅እስኪ ዛሬ ይህ ፅሁፍ የደረሰው ሰው ሩቅ ላሉ ቤተሰቦቻችሁ ስልክ በመደወል፣ በቅርብ አብረዋችሁ ላሉት ደግሞ በማቀፍ  ፍቅራችሁን በእኔ ስም ግለፁልኝ በመንፈስ አመሰግናችኋለሁ🙏🏾  እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About