Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ra__100e: #fypシ゚ #اكسبلور ##جدة #ابها
رَ
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 22 October 2026 04:55:39 GMT
1996
184
0
24
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.23MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.23MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ra__100e, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#duoctaitro #quangcao #thoitrangnu
🤣🤣🤣#relateablecontent #africancouples #africaninuk #europetiktok
Giận với chả dỗi nữa, cứ lên công an thì mới hết giận dỗi được #vtvcab #vtvcabprime
#mrbiao #mrbiaochina #foryou
ድንቅ ማህበረሰብ አቀፍ ጥብቅ ደን ማኅበረ ሥላሴ አንድነት ገዳም! የማኅበረ ሥላሴ አንድነት ገዳም ኢትዮጵያዊ ትውፊቱን ያልለቀቀ እና ጥብቅ ሥርዓትን የተከተለ ሕይዎት የሚኖርበት ሃይማኖታዊ ቦታም ነው፡፡ ገዳሙ ከጎንደር ከተማ 132 ኪሎ ሜትር፣ ከመተማ ወረዳ ገንዳ ውኃ ከተማ 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። ከደረቅ ዓባይ ቀበሌ በስተደቡብ የ3 ሰዓት የእግር ጉዞ ካደረጉ በኋላም ይገኛል፡፡ የማኅበረ ስላሴ አንድነት ገዳም በአራተኛው መቶ ከፍለ ዘመን በመጀመሪያው የኢትዮጵያ ጳጳስ አቡነ ሰላማ ዘመን እንደተመሠረተ ይነገራል። የአሁኑን ስያሜ ከማግኘቱ በፊት “ምቋመ ሥላሴ”ይባል ነበር፡፡ የሺዎች ማኅበር እየተባለም ይጠራል፡፡ ማኅበረ ሥላሴ የሚለው ስያሜ በአጼ ፋሲለደስ እንደተሰየመም ነው የሚነገረው። ማኅበረ ስላሴ አንድነት ገዳም ከአብርሃ ወአጽብሃ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ ከነበሩ ነገሥታት ጋር የተሳሰረ ታሪክ እንዳለውም ይነገራል። ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ፣ ከአጼ አምደ ጽዮን፣ ከአጼ ልብነ ድንግል፣ ከአጼ ሱስንዮስ እና ከአጼ ፋሲለደስ ጋርም የተያያዘ ሰፊ ታሪክ አለው፡፡ ከሱዳን ድንበር አካባቢ በመገኘቱ ምክንያት በተለያየ ጊዜ ጥቃት ሲደርስበትም ቆይቷል፡፡ ከዮዲት እስከ ሁለተኛው የጣሊያን ወረራ በተደረጉ ጦርነቶች የገዳሙ በርካታ ቅርሶች ወድመዋል፡፡ ገዳሙ የተለያዩ የእፅዋት ዝርያዎችንም ይዟል። የዲዛ፣ የእጣን ዛፍ፣ ሽመል፣ ዞቢ እና ቋራ የመሳሰሉት እፅዋት ዝርያዎች መገኛም ነው። እንደ ዝንጀሮ፣ ነብር፣ አጋዘን፣ ሜዳቋ የመሳሰሉ የዱር እንስሳት፣ እፅዋት፣ እዕዋፋት እና ተሳቢዎች ይኖሩበታል፡፡ ገንዳ ውኃ እና ሽንፋ በተባሉ ታላላቅ ወንዞች የተከበበም ነው። ገዳሙ የአካባቢውን ሥነ ምኅዳር ከመጠበቅ አኳያ ባለው ፋይዳ ተመሥርቶ በጥብቅ ሥፍራነት እንዲከለል ተደርጓል፡፡ Visit Amhara
#xuhuong #thoitrangnu #viral #set
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy