@fundacin.de.ayuda3441: #estadosunidos🇱🇷

Fundación de ayuda Stallone
Fundación de ayuda Stallone
Open In TikTok:
Region: DO
Friday 23 October 2026 00:38:34 GMT
800
129
13
16

Music

Download

Comments

aeduardo.mendonca
Eduardo M.M :
obrigado pela ajuda
2026-10-25 01:34:06
1
user8818166320169
nelly :
hola sr silvestre Dios me lo bendiga yo no e recibido su ayuda yo me comunique contigo y empezaron a pedirme ,500 000 mil pesos colombianos y yo de a donde bueno feliz y bendecido día AMÉN AMÉN
2026-10-24 14:39:09
1
gladymercedesastu
Glady mercedes Astudillo :
hola hoy es Domingo soy de venezuela quiero mi ayudas
2026-10-25 11:34:26
0
user6729734730277
sami :
bendiciones Sylvester Dios te bendiga Samuel Alvarez de Venezuela no tengo dinero para pagar la legalización tengo 76 años ayuda
2026-10-23 21:54:11
1
user2347788056545stella
Stella.vera :
bueno..silvestre.yo ya.me.comunique contigo
2026-10-25 08:08:25
0
elisa.gonzlez765
Elisa González :
todos los días me comunico pero no tengo suerte por mi actor favorito
2026-10-23 19:33:33
1
rosacorder29
Rosa :
Venezuela Dios te bendiga señor silvestre tal para Venezuela viene ayuda Yo espero que me puedas ayudar vivo en Venezuela Dios le bendiga señor silvestre por su buena obra
2026-10-25 01:31:13
0
maritza.rivera533
Maritza Rivera :
hola mi bello actor como rsta
2026-10-23 21:14:23
0
user6985454811771
Luz Monsivais368 :
gracias
2026-10-23 18:27:59
0
user607501498
Juan :
yo nunca he recibido su ayuda y siempre la espero dígame si número telefo para que yo le hable
2026-10-23 04:42:08
1
irisvasquez620
irisvasquez620 :
Hola amigo Silvestre no he recibido la ayuda estoy en puerto la cruz muchas gracias
2026-10-23 17:19:20
0
maria.granados739
Maria Granados :
2026-10-23 22:24:55
2
ramon.peruchena
Ramon PERUCHENA :
Soy de Uruguay
2026-10-23 20:55:16
2
To see more videos from user @fundacin.de.ayuda3441, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

​የእረኞች ዝምታ እስከ መቼ? ድምፅ ማሰማት የሞራልና የሕሊና ግዴታ ነው! ​ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃነ ጳጳሳትና የአስተዳደር መሪዎች፦ 👉 ይድረስ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ - ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ 👉 ይድረስ ለብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ - የቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊ 👉 ይድረስ ለብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ - የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ 👉 ይድረስ ለብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ - የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ​በእጅጉ በሚዘገንንና ልብ በሚሰብር ሁኔታ በአርሲ ምድር የሚገኙ ንጹሐን የቤተ ክርስቲያናችን ልጆች በመጨፍጨፍ ላይ ናቸው። የእናንተ የእረኝነት ዘመን በታሪክ መዝገብ ላይ የሚሰፍረው በዝምታ ወይስ በድምፅ? ሕዝባችን ዕለት ዕለት በግፍ እያለቀ እያለ የእናንተ የአባቶች ዝምታ ሕመማችንን አብሶታል። ​አንች አርሲ ነገሌ ህዝቦችሽ የሚያልቁት ሁሉም በየተራ ተሰየምልሽ ወይ የግልሽ ባንዲራ ደመከል የሆነ በደም የተሰራ 😭 ​አፉን ባልፈታ ልጅ ራሱን ባልቻለ አቅመ ቢስ አዛዉንት አይኑ የሰለለ በጨካኞች ጥይት ዛሬም ተገደለ 😭 👉 ​ቤተ ክርስቲያን ከመንግሥት ጋር ተባብሮ የመሥራቱ ትርጉሙና ፋይዳው ምንድን ነው? የመንግሥት ዋናውና ቀዳሚው ኃላፊነት የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት ማረጋገጥ ካልሆነ ምን ዋጋ አለዉ? ቤተ ክርስቲያንና ልጆቿ ላይ ስፍር ቁጥር የሌለው ግፍና መከራ ሲወርድ ቀረብ ብሎ የሕዝብን እንባ መጥረግ እና ግድያዉን ካላቆማችሁ ምን አባት ሆናችሁ? ​«የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮሃል» (ዘፍጥረት ፬፡፲) ይህንን ግፍ በዝምታ ማለፍ የታሪክ ትልቁ ተጠያቂነት ነዉ! ​☑ «ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጠው» የሚለው አባባል፦ በአሁኑ ዘመን ጠላት ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ፣ ካህናትን በግፍ ለመጨፍጨፍ እና ምእመናንን ከቀያቸው ለማፈናቀል በሚነሳበት ወቅት «ታገሱ፣ ጸሎት አድርጉ» የሚለው ብቻውን መፍትሄ ሊሆን አይችልም፤ ይህ አባባል አሁን ባለው የህልውና አደጋ ውስጥ መቅረት ያለበት ንግግር ነው። እምነትን፣ ንብረትንና ህይወትን መጠበቅ መንፈሳዊ ግዴታ ነው። እኛ መሣሪያ ታጥቃችሁ ግጠሙ አላልንም፤ ነገር ግን የዜጎችን ሞት ችላ ያለውን መንግሥት፣ ዜጎቹን እንዲጠብቅና ፍትሕ እንዲያመጣ የአባትነት አደራችሁን ተወጡ ነው የምንለው! ​እኛ የምንፈልገው የገዳዮች የውስጥ ተላላኪ ሥራ አስፈጻሚ አባቶችን ሳይሆን፣ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ያሉ ሕዝባቸውን እስከ ሞት የሚከላከሉ ቆራጥ እረኞችን ነው። እግዚአብሔርም ታሪክም እንዳይወቅሳችሁ የእረኝነት አደራችሁን እስከ መስዋዕትነት ድረስ ልትወጡ ይገባል። ​ አምላከ ቅዱሳን በግፉ ለተገደሉ ንጹሐን ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በአብርሃም፣ በይስሐቅና በያዕቆብ ዕቅፍ ያሳርፍልን፤ ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን መጽናናትን ይስጥልን። ​ፍትሕ ለንጹሐን ኦርቶዶክሳውያን! ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ይህንን መልዕክት ሸር (Share ፣ repost ) በማድረግ ለአባቶቻችን እንዲደርስ አድርጉ!  #ፍትህለአርሲኦርቶዶክሳውያን#ድምፅ_ለሰማዕታት #የቤተክርስቲያን_ልጆች #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ቅዱስሲኖዶስ

About