@dhannimavensia: #musikindonesiadispotify #musikindonesia #musik90an #musik #musikstory

ROCK REBEL
ROCK REBEL
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 23 October 2026 13:12:15 GMT
365
12
1
0

Music

Download

Comments

2teh_ani
teh ani :
🥰🥰🥰
2026-10-23 20:57:01
0
To see more videos from user @dhannimavensia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#“አቤቱ ፍረድልኝ፥ከጽድቅ ከራቁ ሕዝብም ክርክሬን ተከራከር፤ከሸንጋይና ከግፈኛ ሰው አድነኝ።አንተ አምላኬ ኃይሌም፥ለምን ትተውኛለህ? ጠላቶቼ ሲያስጨንቁኝ ለምን አዝኜ እመላለሳለሁ?”መዝ፵፪፥፩።     በአርሲ ሀገረ ስብከት በሺርካ እና በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳዎች የሚገኙ ክርስቲያኖች ተገደሉ። ​1️⃣ኛ. ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም በሺርካ ወረዳ 1. ጌቱ አሰፋ የተባለ ግለሰብ የእርሻ ሥራ(አዝመራ) ላይ እያለ የተገ*ደለ ሲሆን፣ ሃምሳ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ከቤታቸው በታጣቂዎች ተወስደዋል። ይህ ወንጀል የተፈጸመውም በቀን 7 ሰዓት ላይ ነው። ​በተጨማሪም በቀን 7/02/2019 ዓ.ም. እንደገና በሺርካ ወረዳ ለሊት በሄላ ዘንባባ ቀበሌ፦ 1. ​አቶ ዘውዴ ኃብቴ 2. ​ወ/ሮ አስራሱ ተስፋዬ ተገድ*ለዋል። ​በተጨማሪም፦ 1. ​አቶ ፍርዴ አሰፋ 2. ​አቶ ገናና አሰፋ 3. ​አቶ እፋ ዘነበ 4. ​አቶ አስናቀ ዘውዴ 5. ​ወ/ሮ ወጋየሁ መርሻ በታጣቂዎች ተወስደዋል/ታግተዋል) ​ እንዲሁም፦ ካህን/ቀሲስ/ ናርዶስ አሰፋ ጉዳት ደርሶበት (ቆስለው) በአሁኑ ወቅት በሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገለት ይገኛል። 2️⃣ኛ. በአርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ​ጥቅምት 5/2019 ዓ.ም.፦ 1. ​አቶ ዘነባ ነጋሽ 2. ​አቶ ሳሙኤል ዋሌ 3. ​አቶ ብሩህ አበራ ተገድለዋል። ​በአርሲ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ወረዳዎች በተደጋጋሚ በሚከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት ምዕመናን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተ*ገደሉ፣ ከቀያቸው እና ከንብረታቸው እየተፈናቀሉ እንዲሁም ለከፍተኛ ችግሮች እየተጋለጡ የሚገኙ በመሆኑ፣ የሚመለከተው አካል እነዚህን ችግሮች አጣርቶ ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጥ፣ ከቀያቸው እና ከንብረታቸው ለተፈናቀሉም አስፈላጊው ጥበቃና ክትትል ተደርጎላቸው ወደ ቀያቸውና ንብረታቸው እንዲመለሱ አስፈላጊው ድጋፍ እንያረግላቸው፣ እንዲሁም በአካባቢው ለሚገኙ ለቀሩት ሕዝብ አስፈላጊው ጥበቃ እንዲደረግላቸው አበክረን (አጥበቀን) እንጠይቃለን። ህይወታቸው ያለፈውን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን አፀደ በገነት ያኑርልን፣ ቆስለው በሆስፒታሎች የህክምና እርዳታ ላይ የሚገኙትንም አምላክ ይፈውስልን።  እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም፣ ጸጥታ እና አንድነትን ይሰጠን። ምንጭ- ​አርሲ ሀገረ ስብከት

About