Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ceciliadiaaz: pumpkin patch 🎃🤍 #pumpkinpatch #pumpkinseason #fall #dateidea
Ceci
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 25 October 2026 03:00:52 GMT
482
36
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.17MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.39MB
)
Watermark .mp4 (
2.88MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ceciliadiaaz, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
anh ngủ ch
Lè nha lè nhè #btt #fyp
Objetos que se mueven solos 😳 #foryou #greenscreen #usa🇺🇸 #california #parati
🎯 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ ለተቀበላቸው ከ3ሺ በላይ ተማሪዎች የገለፃ እና የኦሬንቴሽን መድረክ አካሄደ ---------------- ጥቅምት 13/2019ዓ.ም፡፡ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ ለገቡ ከ3ሺ በላይ አዲስ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲውን ገጽታ፣ የመማር ማስተማር ሂደቱን እንዲሁም የውጤት አሰጣጥ ሥርዓትን በተመለከተ በሚመለከታቸው ባለሙያዎች አማካኝነት አጠቃላይ ገለፃ አደረገ። በመድረኩ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክትና የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ጌትነት አሸናፊ (ዶ/ር)፣ አዲስ የገቡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲውም ሆነ የአካባቢው ማህበረሰብ እንደ ልጅ ተቀብሎ እንደሚንከባከባቸው ገልጸዋል። ዩኒቨርሲቲው በ2019 ዓ.ም ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ ከ10 ሺህ በላይ ነባርና አዲስ ተማሪዎችን እንደሚያስተናግድ የገለጹት ዶ/ር ጌትነት፣ ተቋሙ «ትንሿ ኢትዮጵያ» በመሆኑ ተማሪዎች ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን የተለያዩ ባህሎችንና ቋንቋዎችን ማወቅና መማር እንደሚችሉም ጭምር አስረድተዋል። በተያያዘም የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክተር ለማ ንጉሴ (ዶ/ር) ተቋሙ ከዋናው ግቢ በተጨማሪ ሁለት ካምፓሶች እንዳሉት ጠቅሰው፣ በነዚህም የሚሰጡ የትምህርት ክፍሎችን፣ የመማር ማስተማር ሂደትን፣ እንዲሁም የውጤት አሰጣጥና የፈተና ሥርዓት እና ደንቦችን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ቆይታ የተሳለጠና ምቹ ለማድረግ በተለያዩ ዘርፎች ገለፃ የተደረገ ሲሆን፣ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ዲን መምህር ስንታየሁ አምባቸው ዳይሬክቶሬቱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች፣ የሕግና ሥርዓት መመሪያዎችን አብራርተዋል። የላይብረሪ አጠቃቀምን በተመለከተ በአቶ ዋሱ በላይነህ፣ የዩኒቨርሲቲውን ሰላምና ደህንነት በተመለከተ በሳጅን አበበ መንግስቱ፣ እንዲሁም የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን በተመለከተ በመምህር ላቃቸው ያየህራድ ገለፃ ቀርቧል። በሌላ በኩል የተማሪዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠናና ድጋፍን በተመለከተ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ኃላፊ ወ/ሮ አዲስ አስፋወሰን ግንዛቤ ያስጨበጡ ሲሆን፣ የተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ባለሙያ መምህር ቢለው አለሙ ደግሞ የሬጅስትራር ሲስተምና የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቶችን በዝርዝር አቅርበዋል። #DebreBerhanUniversity #DBUPosts #DBUNEWS #DBUOfficial #DBUFreshStudents
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy