@nagisshop_: New produk, Geby Dress by Nagisshop. Tersedia 5 warna & siap bikin OOTD kamu makin stylish💕 Yuk, join live sekarang dan dapatkan harga spesialnya! 🛍️🔥 #Nagisshop #SetRokGingham #OOTD #fashiontiktok #fyp

Nagisshop
Nagisshop
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 26 October 2026 04:10:36 GMT
1820
36
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @nagisshop_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እግዚአብሔር አምላክ ደማችሁን ያፍስሰው !  ምንም በማያውቁ ህጻናት ላይ የጭካኔ በትራችሁን የምትዘረጉ ምናምንቴ ሰዎች የቀን ጉዳይ ነው የሚሆነው እንጂ የዘራችሁትን የክፋት ማሳ እራሳችሁ ታጭዳላችሁ ። ለጭካኔያችሁ የምትሰጡት ቀፋፊ ትርክት የገዛ ክንዳችሁን አድክሞት ያሳየናል ። እንኳን ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ደም አፍስሶ የእንስሳትን ደም በብላሽ ያፈሰሰ ሰው የገዛ ኅሊናው ተቅበዝባዥ ነው ።  የቃየን ልጆች ሆይ አድምጡኝ !  የእግዚአብሔር ሰውን አቤልን የገደለ ቃየንን በምድር ያቅበዘበዘ አምላክ ዛሬም አለ ። በክርስቶስ አማናዊ ስጋ እና ደም የተንቆጠቆጠውን ክቡሩን የኦርቶዶክሳዊውን ወገናችንን ደም እንዳፈሰሳችሁ አትቀሯትም ። እናንተ የምድሪቱ እርግማኖች ለእናንተ የሚያሸበሽብ እጅ የሚቆራመድበት ጊዜ ፤ እናንተን ያጀገነ ጀሌ በሃፍርት የሚሸማቀቅበት ጊዜ ይመጣል ! ። የእነዚህን ምስኪናን ወገኖቻችንን ደም እየነከራችሁ ቆሻሻ የሆነ ፖለቲካችሁን እና ጸረ ኦርቶዶክስ ትርክታችሁን የምትጽፉ ፣ ሰው ሆናችሁ ተፈጥራችሁ ከአውሬ የከፋችሁ ደካሞች ሆይ በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም ስለ እናንተ ግፍ የሚጮኸ ጩኸት አለ !
እግዚአብሔር አምላክ ደማችሁን ያፍስሰው ! ምንም በማያውቁ ህጻናት ላይ የጭካኔ በትራችሁን የምትዘረጉ ምናምንቴ ሰዎች የቀን ጉዳይ ነው የሚሆነው እንጂ የዘራችሁትን የክፋት ማሳ እራሳችሁ ታጭዳላችሁ ። ለጭካኔያችሁ የምትሰጡት ቀፋፊ ትርክት የገዛ ክንዳችሁን አድክሞት ያሳየናል ። እንኳን ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ደም አፍስሶ የእንስሳትን ደም በብላሽ ያፈሰሰ ሰው የገዛ ኅሊናው ተቅበዝባዥ ነው ። የቃየን ልጆች ሆይ አድምጡኝ ! የእግዚአብሔር ሰውን አቤልን የገደለ ቃየንን በምድር ያቅበዘበዘ አምላክ ዛሬም አለ ። በክርስቶስ አማናዊ ስጋ እና ደም የተንቆጠቆጠውን ክቡሩን የኦርቶዶክሳዊውን ወገናችንን ደም እንዳፈሰሳችሁ አትቀሯትም ። እናንተ የምድሪቱ እርግማኖች ለእናንተ የሚያሸበሽብ እጅ የሚቆራመድበት ጊዜ ፤ እናንተን ያጀገነ ጀሌ በሃፍርት የሚሸማቀቅበት ጊዜ ይመጣል ! ። የእነዚህን ምስኪናን ወገኖቻችንን ደም እየነከራችሁ ቆሻሻ የሆነ ፖለቲካችሁን እና ጸረ ኦርቶዶክስ ትርክታችሁን የምትጽፉ ፣ ሰው ሆናችሁ ተፈጥራችሁ ከአውሬ የከፋችሁ ደካሞች ሆይ በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም ስለ እናንተ ግፍ የሚጮኸ ጩኸት አለ ! "በታላቅ ድምፅም እየጮኹ ፦ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ ራእ 6 10 እኛ ከተበቀልናችሁ ቅጣታችሁ ውስን ነው የሚሆነው ። እንዳያዳግም አድርጎ ፣ ለሰው መተረቻም አድርጎ የሚበቀል ስሙ እግዚአብሔር የሚባል ተበቃይ አምላክ አለን ! ። ጊዜው አጥሮ የእጃችሁን ታገኙ ዘንድ በጸሎት እንተጋለን። "ዕውቀትን እሱን መፍራትንም እግዚአብሔር ይሰጣቸው ዘንድ ስለመኳንንትና ሥልጣን ስላላቸው እንማልዳለን" እያለች ዘወትር በቅዳሴዋ የምትጸልይላችሁ ባለሥልጣኖቻችን ሆይ ! እግዚአብሔር ሰፍሮ እና አትሞ የሰጣችሁን ሕዝብ በሰላም ወጥቶ በሰላም እንዲገባ ካላደረጋችሁ ሹመታችሁ ሺ-ሞት እንደሆነባችሁ አታውቁምን !? ። ባለሥልጣን ማለት በV8 ተሳፍሮ በሕዝብ መካከል እየከነፈ መንጎድ ብቻ ሳይሆን ሕዝብን ከልብ መውደድ ጭምር እንደሆነ እኔ ስነግራችሁ እደነቃለሁ ! ። በአርሲ ላይ ስንት ጊዜ ? የኦርቶዶክሳዊያን ደም ፈሰሰ !? ፣ በአርሲ ላይ ለፈሰሰው ኦርቶዶክሳዊያን ደም የትኛው የወረዳ አስተዳዳሪ "ኃላፊነትህን አልተወጣህም" ተብሎ ተወቀሰ !? በህግስ ተጠየቀ !? ። አዝናለሁ ! በእውነት በጣም አዝናለሁ 💔 ቃልም ንግግርም የለኝም ! ለህጻንም አልራሩ ፣ የሽማግሌውንም ገጽ አላፈሩም 😥 Zekaryas Kiros

About