@biruk.tsegaye715: #በራልኝ#

Biruk Tsegaye
Biruk Tsegaye
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 05:29:19 GMT
11044
1181
32
319

Music

Download

Comments

aklele0
Aklele :
Geta yebark
2026-10-28 13:32:14
0
nebiyu.samuel86
user56921365341 :
ብፀዕ አቡነ ኤርምያስ እውነተኛ ወንጌላዊ ኑሩልን
2026-10-27 17:07:49
4
amelworkalmayu0
amelworkalmayu :
እየሱስጌታነው
2026-10-26 12:30:43
2
amdisha54
TruthAsItIs :
2 የጴጥሮስ መልእክት 1:16-18 ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኀይልና ስለ ዳግመኛ መምጣቱም በነገርናችሁ ጊዜ ራሳችን ግርማውን በዐይናችን አይተን የምንመሰክር እንጂ በሰው ተንኰል የታቀደውን ተረት ተከትለን አይደለም። “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው!” የሚል ድምፅ ከታላቁ ክብር በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ገናናነትን ተቀብሎአል። ከእርሱ ጋር በተቀደሰው ተራራ ላይ በነበርንበት ጊዜ ይህን ከሰማይ የመጣውን ድምፅ እኛ ራሳችን ሰምተናል
2026-10-27 06:46:13
4
nehemiamultimedia
Nehemia :
ስወዳቸው ብፆዎ ቅዱስ አቡነ ኤርሚያስ 🙏
2026-10-26 19:45:50
2
pastor.bereket.tewo
Voice Of Everlasting Gospel Ch :
እሰይ እሰይ እሰይ አዎ አይተን ቀምሰን ሰምተን ነው በከንቱ የተረታ ተረት ትምህርት አይደለም።ስብከታችን ኢየሱስ !!!!!
2026-10-28 13:26:24
1
nigussie.mitiku7
Nigussie Mitiku :
እኔ እኮ ሚገርመኝ እርጋታቸው ነው ኑሩልን
2026-10-26 18:53:05
3
zeneba893
Zeneba :
yes...[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-26 15:56:45
0
esiyana19
Esiyana :
አባ ተባረኩ🥰 እባክህን ለዘበን ንገሩልን
2026-10-27 06:34:36
3
mulu.alemu59
Mulu Alemu :
@አሜን ተባረኩ
2026-10-26 20:01:55
0
grace38573
grace :
🥰🥰🥰tebareku abate🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 07:46:13
0
user6598007281691
ጌታኮ ነው :
አሚንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይባርክ ኢየሱስ ይሰበካል
2026-10-26 06:52:33
1
mekdigecho
Mekdi Yemaryam :
እፎይ ደስ ሲል።
2026-10-27 17:16:43
1
meron6388
ሜሪ😍 :
እዉነተኛአባትማለትእርሥወብቻናቸውበረከታቸውይደርብን
2026-10-26 08:04:37
1
zinegnawme2
የበለሳው :
አስረግጠው ይገሩልኝ
2026-10-28 05:40:39
0
toyb9834
Toyb Ahmed :
አሜን
2026-10-28 13:29:50
0
user8417595570681
እንዳልክ አምባቸው :
😭😭😭ፍትህ😭😭 ለአርሲ😭😭 😭ኦርቶዶክስ 😭😭አርሲ 😭😭😭😭ትጣራለች 😭😭arsii 😭😭nuwaamiti 😭😭😭😭😭😭😭😭maalif 😭😭ajefamani😭😭😭 sagalee😭😭 😭😭haataanu😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-26 07:41:07
0
user209299575285
የአልካቡላን ልጆች :
አሜን
2026-10-26 21:39:19
1
mhretu.com
Just Like follow :
አሜን
2026-10-26 12:23:39
0
user717572384428
1 :
አባቴ ብርክ በሉልኝ
2026-10-26 11:18:04
2
user80922513600871
user80922513600871 :
ያድናል እየሱስ እድሜ ይስጦት
2026-10-26 10:52:46
3
bogale25
Bogale kinfe :
መቼ ይሆን እርሶን መናፍቅ የሚባሉት??¿??
2026-10-27 15:25:07
0
niser6531
ንስር - ወሎ (ሞሳድ) :
በክርስትናውም ሀቅ በቁርዓኑም ሀቅ በፖለቲካውም ሀቅ በፍቅርም ሀቅ በተግባርም ሀቅ ሰባዓዊነትም ሀቅ እንደኔ ወሎየዎች ብቻ ያስተምሩን ብየ አስባለሁ ። አለማወቅ ሃጢዓት ሳይሆን ማስተዋል ነው ።
2026-10-26 18:41:31
0
user861298666271
wudma :
ኧረ ጆሮ ያለው !!!!!!!
2026-10-27 06:03:19
0
eliyas5237
d/eliyas :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 12:55:17
0
To see more videos from user @biruk.tsegaye715, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About