@highland.fashion7: Women's Long Faux Leather Fleece-Lined Lapel Belted Waist Trench Coat, Warm Windproof Winter Loose Fit Outerwear

Highland Fashion
Highland Fashion
Open In TikTok:
Region: US
Monday 26 October 2026 12:54:32 GMT
2152
3
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @highland.fashion7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው #በእሁድን_በኢቢኤስ  > እባካችሁ Share ሼር አድርጉት ! ደሬ ታሟል። እናግዘው ! ★ በኮረና ጊዜ ከአሜሪካ ወደ ሀገር ቤት እንደመጣሁ ወደ አሜሪካ አልተመለስኩም። ★ እዚህ መኖር ከጀመርኩኝ ስድስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሰው እዚህ መኖሬን አያውቅም። ተመልሼ ወደ አሜሪካ የሄድኩኝ ነው የሚመስለው። ★ ሕክምና ላይ ነኝ። ትንሽ አሞኝ ነበር። የልብ ችግርና ኩላሊት ካመመኝ ሶስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሐኪም ጋርም ፀበልም እየሄድኩኝ አሁን ትንሽ አገግሚያለሁ። ሙሉ ለሙሉ አልተሻለኝም። ★ #አየሁት_ምኞቴን የሰርግ ዘፈን ግጥምና ዜማው የነዋይ ደበበ ነው። ነዋይ ወዳጄ ነው። ★ አየሁት ምኞቴን ሰርግ ላይ ስዘፍነው ሙሽሮቹ ያለቅሳሉ። ★ ሙዚቃውም በመወደዱ ደስ ብሎኛል። ሙሉ ናይል ባንድ ምትኩ ተፈራ ነው ሙዚቃውን በሙሉ ባንድ ቅንብሩን የሰራው። ★ ወንድሜ መሐሪ ደገፋው እኔን ተክቶ በድምፃዊነት እየሰራ ነው። እኔ ዘማሪ ልሆን ነው። ★ ተወልጄ ያደግሁት ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ነው። ሙዚቃን ከቀበሌ ጀምሮ ከማዲንጎ ጋር አብረን ነበር የምንሰራው። ★ ሙሉቀን መለሰ ሮል ሞዴሌ ነው። አሜሪካ እሱ ባለበት ቦታ ሁሉ የሱን ዘፈን እጫወት ነበር። ★ ሙሉቀን መለሰ በራስህ ለመታወቅ ሞክር ብሎ ይመክረኝ ነበር። ★ በሙሉቀን ሙዚቃ ተነሳሁ እንጂ በራሴ ሙዚቃ ስጫወት ራሴን ሆኜ ነው። ሙሉቀንን አልመስልም። ★ አይዶል ላይ ዘፈኔ ሲዘፈን ደስ ይለኛል። ★ የወሎውን ዘፈን ብዙ ሰው ይወድልኛል። ★ በየአልበሜ ላይ የራሴ የሆኑ ድርሰቶች አሉኝ። ★ እዚህ ሀገር ያለው ልጄ ታምሜ በነበረበት ሰዓት በጣም ነው የረዳኝ። ልጄ አባት ሆኖኛል። በጣም አመሰግነዋለሁ። ★ ከስድስት ዓመት በላይ በሕመም ምክንያት ከሙያው ርቂያለሁ። እየሰራሁ አይደለም። ★ ሰርፀፍሬ ስብሃት ኮንሠርት ተሰርቶልኝ ለሕክምና ወጪ እንዲሆነኝ ያሰበልኝ ነገር አለ። ★ ለሕክምና ወጪዬ ገንዘብ ባገኝ ፣ የሚያግዘኝ ባገኝ ደስ ይለኛል። ★ በሕመሜ ጊዜ የረዱኝን ፦ ትዕግስት ነጋ ፣ የሻው እናትም አባትም ሆና ረድታኛለች። ዮናስ በጣም ጥሩ ሰው ነው። ልጄ ዘላለም ደረጀ ጨምሮ ቆሜ እንድሄድ አድርገውኛል። ክፉ አይንካቸው በጣም አመሰግናቸኋለሁ። ክቡራትና ክቡራን ፦ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን የሰጠን ድምፃዊ ደረጀ ደገፋውን በዚህ ደረጃ በሕመም መመልከትና ለሕክምና አግዙኝ ብሎ ሲመጣ መመልከት በጣም ያማል። እባካችሁ መታመሙን ያላወቁ በርካታ ደጋግ ኢትዮጵያኖች አሉ። Share ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏🙏🙏 ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው ፦ ለሰጠኸን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። ዘሪሁን ተዝናኑ ምቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!! #አየሁት_ምኞቴን #በእሁድን_በኢቢኤስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 " width="135" height="240">
ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው #በእሁድን_በኢቢኤስ " ለሕክምና ገንዘብ ባገኝ ደስ ይለኛል። " << ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው >> እባካችሁ Share ሼር አድርጉት ! ደሬ ታሟል። እናግዘው ! ★ በኮረና ጊዜ ከአሜሪካ ወደ ሀገር ቤት እንደመጣሁ ወደ አሜሪካ አልተመለስኩም። ★ እዚህ መኖር ከጀመርኩኝ ስድስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሰው እዚህ መኖሬን አያውቅም። ተመልሼ ወደ አሜሪካ የሄድኩኝ ነው የሚመስለው። ★ ሕክምና ላይ ነኝ። ትንሽ አሞኝ ነበር። የልብ ችግርና ኩላሊት ካመመኝ ሶስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሐኪም ጋርም ፀበልም እየሄድኩኝ አሁን ትንሽ አገግሚያለሁ። ሙሉ ለሙሉ አልተሻለኝም። ★ #አየሁት_ምኞቴን የሰርግ ዘፈን ግጥምና ዜማው የነዋይ ደበበ ነው። ነዋይ ወዳጄ ነው። ★ አየሁት ምኞቴን ሰርግ ላይ ስዘፍነው ሙሽሮቹ ያለቅሳሉ። ★ ሙዚቃውም በመወደዱ ደስ ብሎኛል። ሙሉ ናይል ባንድ ምትኩ ተፈራ ነው ሙዚቃውን በሙሉ ባንድ ቅንብሩን የሰራው። ★ ወንድሜ መሐሪ ደገፋው እኔን ተክቶ በድምፃዊነት እየሰራ ነው። እኔ ዘማሪ ልሆን ነው። ★ ተወልጄ ያደግሁት ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ነው። ሙዚቃን ከቀበሌ ጀምሮ ከማዲንጎ ጋር አብረን ነበር የምንሰራው። ★ ሙሉቀን መለሰ ሮል ሞዴሌ ነው። አሜሪካ እሱ ባለበት ቦታ ሁሉ የሱን ዘፈን እጫወት ነበር። ★ ሙሉቀን መለሰ በራስህ ለመታወቅ ሞክር ብሎ ይመክረኝ ነበር። ★ በሙሉቀን ሙዚቃ ተነሳሁ እንጂ በራሴ ሙዚቃ ስጫወት ራሴን ሆኜ ነው። ሙሉቀንን አልመስልም። ★ አይዶል ላይ ዘፈኔ ሲዘፈን ደስ ይለኛል። ★ የወሎውን ዘፈን ብዙ ሰው ይወድልኛል። ★ በየአልበሜ ላይ የራሴ የሆኑ ድርሰቶች አሉኝ። ★ እዚህ ሀገር ያለው ልጄ ታምሜ በነበረበት ሰዓት በጣም ነው የረዳኝ። ልጄ አባት ሆኖኛል። በጣም አመሰግነዋለሁ። ★ ከስድስት ዓመት በላይ በሕመም ምክንያት ከሙያው ርቂያለሁ። እየሰራሁ አይደለም። ★ ሰርፀፍሬ ስብሃት ኮንሠርት ተሰርቶልኝ ለሕክምና ወጪ እንዲሆነኝ ያሰበልኝ ነገር አለ። ★ ለሕክምና ወጪዬ ገንዘብ ባገኝ ፣ የሚያግዘኝ ባገኝ ደስ ይለኛል። ★ በሕመሜ ጊዜ የረዱኝን ፦ ትዕግስት ነጋ ፣ የሻው እናትም አባትም ሆና ረድታኛለች። ዮናስ በጣም ጥሩ ሰው ነው። ልጄ ዘላለም ደረጀ ጨምሮ ቆሜ እንድሄድ አድርገውኛል። ክፉ አይንካቸው በጣም አመሰግናቸኋለሁ። ክቡራትና ክቡራን ፦ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን የሰጠን ድምፃዊ ደረጀ ደገፋውን በዚህ ደረጃ በሕመም መመልከትና ለሕክምና አግዙኝ ብሎ ሲመጣ መመልከት በጣም ያማል። እባካችሁ መታመሙን ያላወቁ በርካታ ደጋግ ኢትዮጵያኖች አሉ። Share ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏🙏🙏 ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው ፦ ለሰጠኸን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። ዘሪሁን ተዝናኑ ምቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!! #አየሁት_ምኞቴን #በእሁድን_በኢቢኤስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About