@hangdieu0604: Set loe borup 2 áo liền cổ yếm xinh #setloe

Hằng Điệu
Hằng Điệu
Open In TikTok:
Region: VN
Monday 26 October 2026 16:05:00 GMT
1024
5
0
4

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @hangdieu0604, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰበር ዜና! በሽሬ ከተማ 543 የተለያዩ የጦርነት መገናኛ ሬዲዮዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ! በትግራይ ሕዝብ ሀብት የተገዙና ለተለያዩ የጦርነት ዓላማዎች ሲውሉ የነበሩ የተለያዩ ዓይነት የመገናኛ ሬዲዮዎች፣ በሽሬ ከተማ ሕዝብ ጥቆማና በTPF እና ENDF ሠራዊቶች ብልሃትና ጀግንነት በቁጥጥር ሥር ውለዋል። 1. በሽሬ ከተማ በፍተሻ የተገኙ የመገናኛ ሬዲዮዎች ዝርዝር ✔ ሲስተም የረጅም ርቀት ሬዲዮ — 3 ✔ VRC የረጅም ርቀት ሬዲዮ — 1 ✔ ICOM የረጅም ርቀት ሬዲዮ — 1 ✔ RU20 የረጅም ርቀት ሬዲዮ — 3 ✔ Harris ሬዲዮ — 26 ✔ 1187 ሬዲዮ — 169 ✔ Motorola ሬዲዮ — 112 ✔ Kenwood የአጭር ርቀት ሬዲዮ — 13 ✔ 77 የመካከለኛ ርቀት ሬዲዮ — 18 ✔ P33 ሬዲዮ — 4 ✔ የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው የአጭር ርቀት ሬዲዮዎች — 51 ✔ E3107 የአጭር ርቀት ሬዲዮ — 37 ✔ ICOM የአጭር ርቀት ሬዲዮ — 94 ❖ ጠቅላላ፦ 543 የተለያዩ የመገናኛ ሬዲዮዎች በTPF እና ENDF ቁጥጥር ሥር ውለዋል። #2. ከሬዲዮዎቹ ጋር የተገኙ መለዋወጫዎችና ተያያዥ ቁሳቁሶች ፦  ✔ የሲስተም ሬዲዮ ቻርጀር — 7 ✔ ለ1187A ባለሁለት ባትሪ ቻርጀር — 100 ✔ ለHarris ባለሁለት ባትሪ ቻርጀር — 12 ✔ የሲስተም ሬዲዮ የኃይል ማቅረቢያ ኬብል የሌላቸው — 3 ✔ ለ1187A ባለ10 ባትሪ ቻርጀር — 7 ✔ ችግር ያለባቸው የሲስተም ሬዲዮ ባትሪዎች — 20 ✔ ለHarris ባለ4 ባትሪ ቻርጀር — 1 ✔ የተለያዩ የአጭር ርቀት ሬዲዮ አንቴናዎች፣ በካርቶን የታሸጉና በጥቅል የታሰሩ — 1 ጥቅል ✔ የተለያዩ ሃንድሴቶች፣ በካርቶን የታሸጉ፣ የማይሠሩ — 1 ካርቶን ✔ በከረጢት የተቀመጡ ብዙ የተለያዩ የአጭር ርቀት ሬዲዮ ባትሪዎች — 1 ከረጢት ✔ የተለያዩ ሬዲዮዎች አንቴና ቤዝ፣ በካርቶን የታሸጉ — 1 ካርቶን ፤ መገኘቱ ታውቋል ። ድሉ ይቀጥላል! #creatorsearchinsights #viral #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About