@limonverdenoticias: 🚨⚠️Compartir & Share⚠️🚨 📅 10/26/26 🚨🙏 ¡URGENTE, RAZA! ¿LO RECONOCEN? 🙏🚨 📍 Las Alamedas — Cedar Creek, Texas Este señor llegó al barrio Las Alamedas y dice que no recuerda dónde vive. Nos piden ayuda para localizar a sus familiares. 💔🏠 📲 Si lo reconocen o conocen a su familia, comuníquense por mensaje con Limón Verde para ponerlos en contacto con quienes lo están acompañando. 🤝 ¡Compartan! Ayudemos a que se reúna con su familia. Por favor, no publiquen direcciones ni teléfonos personales en los comentarios. #LimonVerde #LaVozDelPueblo #CedarCreek #AyudaComunitaria

Limon Verde 🍋‍🟩
Limon Verde 🍋‍🟩
Open In TikTok:
Region: US
Monday 26 October 2026 20:15:07 GMT
8550
55
1
9

Music

Download

Comments

candywhite71
Candy White :
🙏🙏🙏
2026-10-26 21:50:39
0
To see more videos from user @limonverdenoticias, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጥቅምት 17/2019/ ዓመተ ምህረት #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ  👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በሰማዕቱ ስም ለምናመሰግንበት ለሰማዕቱ #ቅዱስ_እስጢፋኖስ አመታዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን  👉ሰማእቱ #ቅዱስ_እስጢፋኖስ በዚህ እለት የተሾመበት እለት ነዉ የተዋህዶ ልጆች ስለምን ቀዳሜ ሰማዕት ተሰኘ ቅዱስ  ካልን  በኋላ እራሱን የሰጠ የመጀመሪያው ሰው ስለሆነ ነው 👉ቀዳሜ ሰማእት  የዲያቆናት አለቃ የሆነ እየወገሩት እንደ ሀጢአት አትቁጠርባቸው ያለ ደሙ እየተንፀፈፀፈ ምህረትን የለመነ ለሐዋርያት ይታዘዝና ያገለግላቸው የነበረ ፊቱ እንደ መልአክ ያበራ የነበረ ሐዋ.6፥8-15 ብዙዎችን ወደ ሐይማኖት የመለሰ ወንጌላዊ  አባቱ ስምዖን እናቱ ሐና ይሰኛሉ  👉ቅዱስ  መስከረም 15 ስጋዉ የፈለሰበት ጥቅምት 17 የተሾመበት  ጥር 1 የተወለደበት እረፍቱም ጭምር ነዉ ረድኤት በረከቱ ከኛ ጋር ይሁን  👉  አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር
ጥቅምት 17/2019/ ዓመተ ምህረት #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በሰማዕቱ ስም ለምናመሰግንበት ለሰማዕቱ #ቅዱስ_እስጢፋኖስ አመታዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን 👉ሰማእቱ #ቅዱስ_እስጢፋኖስ በዚህ እለት የተሾመበት እለት ነዉ የተዋህዶ ልጆች ስለምን ቀዳሜ ሰማዕት ተሰኘ ቅዱስ ካልን በኋላ እራሱን የሰጠ የመጀመሪያው ሰው ስለሆነ ነው 👉ቀዳሜ ሰማእት የዲያቆናት አለቃ የሆነ እየወገሩት እንደ ሀጢአት አትቁጠርባቸው ያለ ደሙ እየተንፀፈፀፈ ምህረትን የለመነ ለሐዋርያት ይታዘዝና ያገለግላቸው የነበረ ፊቱ እንደ መልአክ ያበራ የነበረ ሐዋ.6፥8-15 ብዙዎችን ወደ ሐይማኖት የመለሰ ወንጌላዊ አባቱ ስምዖን እናቱ ሐና ይሰኛሉ 👉ቅዱስ መስከረም 15 ስጋዉ የፈለሰበት ጥቅምት 17 የተሾመበት ጥር 1 የተወለደበት እረፍቱም ጭምር ነዉ ረድኤት በረከቱ ከኛ ጋር ይሁን 👉 አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር "አሜን" ✝️💒✝️ 👉ሰለሞን የገብርኤል ጥቅምት 17/2019 ዓ/ም

About