@gigi_shebabawfan2: ከያኒ የአንፃር ጌታ ነው! ኪነትና የጥበብ ስራዎች... ለምን? እንዴት? የሚል ... ጠያቂ ትውልድን ይፈጥራሉ። ለእነዚህ ጥያቄና ጠያቂዎች ከአወንታዊና ፣ ዘላለማዊ ምንጭ የፈለቁ፣ እውነት ረገጥ ፍልስፍናን ማዕከል ባደረጉና፤ ውበት ባላቸው ጥበባዊ ስራዎች መልስ ማበጃጀት ደግሞ... የጥበበኛና የከያኒ ዋነኛ ተግባር ነው በዚህ አውድ ስቃኛት ለአንፃር አምላኩ ሆና ያገኘኋት ሙሉ ሴት እጅግአየሁ ሺባባው ነች። (ምክኒያቴም ዕልፍ ነው...!) መቼም ከኔጋ ወዳጅ የሆነ ሰው ሁሉ በ'ኔ ዘንድ ያላትን ቦታ በደንብ ያውቃል። ስለ'ሙዚቃ ሲነሳ እንደ ምሳሌ ከምጠቅሳቸው፤ የሚያስደንቁኝ ብዬ ከምላቸው፤ ጥቂት ኢትዮጵያዊ ድምፃዊያን ከፊት የማስቀምጣት፤ ከዚህም በላይ... በዘመን መተካካትና፣ በጊዜ ሂደት ውስጥ በማይደበዝዝ መውደድ የምወዳት ሴት እጅግአየሁ ነች። እንዲሁም ስለ'እያንዳንዱ ሙዚቃዋ የሚነገር ጉዳይ ስለሰጠቺኝ ለሷ ያለኝ ክብር ከመውደድም ይልቃልና.. በየዓመቱ በልደት ቀኗ ማለትም ጥቅምት 13 ቢያንስ በስሟ ደም የመለገስ ልምድ አለኝ በዚህም አመሰግናለሁ🙏 እላታለሁ። (ለኔ ማን እንደሷ?) ጂጂዬ እንደ መልከ'ፀዴቅ ካህንሽ ያደረግሺው አምላክ በጤና ያቆይሽ። እንኳንም ተወለድሽ መልካም ልደት 🖤🎙️ ሚኪ ደሳለኝ ...✍️ #ejegayehu_shibabaw #gigishebabaw #gigi_shebabawfan2 #ethiopianmusic #እጅጋየሁሽባባው

gigi_shebabaw fans
gigi_shebabaw fans
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 28 October 2026 15:41:21 GMT
13404
1193
22
101

Music

Download

Comments

mekdi_222
Gigi fan ⚡🐝 :
የት ይገኛል
2026-10-28 19:40:47
2
.husin81
ምናለኝ ሀገሬ ምናለኝ ሀገሬ :
የኛ ሁለተኛዋ ጣይቱችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥት በለሽበት
2026-10-31 16:20:56
3
endashaw.goshu
Endashaw📷📷📷 :
ንግሥቷ
2026-10-28 17:12:32
2
endalekachewdejen2
ካስዬ ኮካ :
[Starry hearts][Starry hearts][Starry hearts]
2026-11-01 19:19:37
1
user7363761446774
user7363761446774 :
muluwn
2026-11-02 10:25:45
1
maru84745
maru :
ኦኦኦኦ፡eski.wede.80/90/70wochu.enmeles
2026-10-28 18:30:44
1
ummikibiber
Mĩķî ዱ.ነ.ግ 🫡🇯🇲 :
first
2026-10-28 15:48:53
2
milena12345286
Milena king 👑 :
2026-11-10 03:26:15
0
user1466175441971
Zed Man :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-11 11:43:06
0
barech202029
ባርች የማሚ :
እንደተገዛልኝ ልንገር🥰🥰😋 እስኪላክልኝ ነዉ
2026-10-29 19:37:20
2
wendifrazewdie
wendifra zewdie :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-30 06:01:10
1
hiruthirut03
Hirut Adise :
❤️🥰
2026-10-28 16:09:04
2
lij.abi431
Lij abi :
🥰🥰🥰
2026-10-28 15:52:24
2
sufiyan.yenatu
🇪🇹Sufiyan🇴🇲yenatu🇬🇧 :
🥰🥰🥰
2026-10-30 15:06:45
1
appleuser8934952
Edlawit :
🥰🥰🥰
2026-10-30 13:34:14
1
munat399
ሙናቲ አዲስ አበባዬ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-29 17:19:45
1
user8546712847446
ልጇ ነው አምላኳ :
🥰🥰🥰
2026-10-28 16:52:46
1
To see more videos from user @gigi_shebabawfan2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About