@siacreatesit: Strawberry lovers, meet your next fridge staple 🍓✨ Bloom Strawberry Shortie Sparkling Energy brings the bubbles with ZERO sugar and 180mg of natural caffeine per can! 💗 Made with green coffee bean, green tea extract, and prebiotics, this 12-pack keeps your fridge stocked for busy days. 🍓 Strawberry Shortie flavor ⚡ 180mg caffeine per can 🙌 Zero sugar 🥤 Twelve 12oz cans Ready to add a little sparkle to your day? Tap to shop! 🛒✨ #bloom #StrawberryShortie #ZeroSugar #SparklingEnergy #MomsofTikTok

SiaFlipsIt🧩
SiaFlipsIt🧩
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 28 October 2026 18:45:49 GMT
17
3
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @siacreatesit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የኢትዮጵያ ውድቀት እንደ ቀጠለ ውሏል። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተባባሰው ሁነኛ ወታደራዊ ግጭት ቀጥሎ ሲውል፣ በተለይም በትግራይ ክልል በአሕፈፎም ተራራ አካባቢ በፌዴራል ሰራዊትና በትግራይ ሰራዊት መካከል ከፍተኛ ውጊያ መካሄዱንና ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት መድረሱን ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ከዚህም በተጨማሪ በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች የወታደር ዩኒፎርም የለበሱ የውጭ ሃገራት ዜጎች መታየታቸው ሁኔታውን ይበልጥ አሳሳቢ አድርጎታል። በአማራ ክልልም የአምባሰል ሰንሰለታማ ተራራማ ስፍራዎች እና በውርጌሳና ውጫሌ መካከል ያለው ውጊያ ከሶስት ቀናት በላይ የቀጠለ ሲሆን፣ በተለይም የዛሬው ዕለት ውጊያው ወደ ውጫሌ ከተማ በመቃረቡ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል። የፌዴራሉ ሰራዊት ከሃይቅ ከተማ ወደ ውጫሌ አቅጣጫ የከባድ መሳሪያ እያሰነተረ መሆኑ ሲሰማ፣ ጎንደርን ጨምሮ በሌሎች የክልሉ አካባቢዎችም ረዘም ላለ ሰዓታት ከባድ ተኩስ መካሄዱ ተረጋግጧል። ከዚህም ጎን ለጎን በአፋርና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች በተለይም በገሬኔ አካባቢ አዳዲስ ግጭቶች ተቀስቅሰው ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸው ተገልጿል። በሌላ በኩል በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ በምትገኘው ሞያሌ ከተማና ዙሪያዋ የሁለቱ ክልሎች ልዩ ሃይሎች የተሳተፉበት እና ከአስር ቀናት በላይ ያስቆጠረው ከባድ ውጊያ አሁንም ድረስ የቀጠለ ሲሆን፣ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋም ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በመታየቱ በቅርብ ሰዓታት ውስጥ ውጊያዎች ይኖራሉ የሚል ከፍተኛ ስጋት በህብረተሰቡ ዘንድ ነግሷል።

About